Re: ብልህና ሞኝ!
A typical PP own deceitful view.
Gurage has not ruled itself since 1889, since Menelick annexed it to his Shoa Kingdom. It's ruled by any bureaucrat appointed by the central government of Ethiopia.
During Menelick, rulers of 7bet Gurage were either Oromo such Ras Gobena Dache or Amaras. During Haile Sellassie, all were Amaras except the last ruler was Imam Naser executed by the Derg.
During the 27 years of EPRDF era, most were unelected Gurages except Jemal from Kebena by the EPRDF, despised by almost all Gurages.
Now, in the an era of Oromo domination of Ethiopian gov, the rule they dispatch to rule Gurage is one of their own, Ato Garuma.
In solid 135 years, Gurage lost its earlier democracy right to choose its ruler at Yejoka.

ብልህ ከሌሎች ስህተት ይማራል፤ ሞኝ ከራሱ ስህተት!
'ጉራጌ የራሱን ሃሳብ የሚያስብበት የራሱ አንጎል አለው'
'ጉራጌ የራሱን ሃሳብ የሚያስብበት የራሱ አንጎል አለው'
Re: ብልህና ሞኝ!
Dama,
___Is that true, King Hailesselassie was Gurage? So, if this was true Gurage was on the throne - if you think just one man in the name of a tribe means everyone in the tribe is a ruler. Herd mentality of Orommuma and Woyane
____ Also, Prof. Fekekadu Gedamu was Gurage who was appointed as President by Ascari Meles Zenawi when Woyane occupied Ethiopia
_____ How about the Gurage man Kassu libela( Ilala)
He too was the yes man and had key role in destroying Ethiopia.
_____ You have now Berhanu Nega, who is made king almost with the Aba-Geda pe.nist posted in his head.
I do not think you have a reason to whine
___Is that true, King Hailesselassie was Gurage? So, if this was true Gurage was on the throne - if you think just one man in the name of a tribe means everyone in the tribe is a ruler. Herd mentality of Orommuma and Woyane
____ Also, Prof. Fekekadu Gedamu was Gurage who was appointed as President by Ascari Meles Zenawi when Woyane occupied Ethiopia
_____ How about the Gurage man Kassu libela( Ilala)
_____ You have now Berhanu Nega, who is made king almost with the Aba-Geda pe.nist posted in his head.
I do not think you have a reason to whine
Re: ብልህና ሞኝ!
አበረ፣
ዳማ ጉራጌ እንዳልሆነ ደጋግመን ተናገርንኮ!
እኔ ሆረስ ጉራጌ ከትግሬ ይማር ብያለሁ!
ካሱማ ከነስዩም ጋር በደደቢት ዋሻ ቀረ! (የኛ ሰዎች ለቅሶ ሲያወርዱ 'አለም ገፈረም በዋሻ' ይላሉ! አለምን ትቶ ዋሻ መረጠ ማለት ነው!!)
አበቃሁ !

Horus,
I very well know. It is too obvious. When someone is too noisy, you easily know that person is making an obvious lie.

መልስ:-
__Is that true, King Hailesselassie was Gurage? : ምናልባት ትንሽ ተቀላቅሎ ይሁን አይታወቅም:: በዚያ ስአት አይነገርም:: ጉራጌነት እንኳን ቢኖረው ይደበቃል:: solomonic dynasty ነበር እንዲንፀባረቅ የሚፈለገው::
____ Also, Prof. Fekekadu Gedamu was Gurage who was appointed as President by Ascari Meles Zenawi when Woyane occupied Ethiopia: ይሄ ሲባል ነበረ:: 7 ቤት ይሁን ክስታኔ አላውቅም:: ግን ክስታኔ ነበር ተብሎ ሲጠረጠር ስምተናል!
_____ How about the Gurage man Kassu libela( Ilala)
He too was the yes man and had key role in destroying Ethiopia: ካሲ ኢላላ ርድዋን አህመድን የግራኝ ዘር ነህ ብሎ ያሳደገ ስልጤን ከጉራጌ ያስገነጠለ የመለስ ቀኝ እጅ የነበር ስልጤ ነበር ነው የተባለው:: እንደሙፈርያት!
_____ You have now Berhanu Nega, who is made king almost with the Aba-Geda pe.nist posted in his head. ቢርሃኑ የአዳማ ኦሮሞ መሃል ያደገ ጉራጌ አገር ሄዶ እኔ ኢትዮዽያዊ እንጂ ጉራጌ አይደለሁም ብሎ የካደ ስለሆን በሳይኮሎጂውም ሆነ በስሜቱ ጉራጌ አይደለም አይወክልም!!
As a mater fact ከዳማ ጋር በዚህ እንኳን እስማማለሁ:: ጉራጌ ስላምና እንደስራ ወዳድነቱ እየተስደበም ራሱን ለመለወጥ ጥረግ አድርጉዋል እንጂ ፖለቲካ space አግኝቶ እራሱን በሚፈልገው መንገድ መምራት አልቻለ:: በመለስ ዜናዊ የልማት ማህበሩ ራሱ የሚያገለግልበትን ነው ያፈረስበት::
__Is that true, King Hailesselassie was Gurage? : ምናልባት ትንሽ ተቀላቅሎ ይሁን አይታወቅም:: በዚያ ስአት አይነገርም:: ጉራጌነት እንኳን ቢኖረው ይደበቃል:: solomonic dynasty ነበር እንዲንፀባረቅ የሚፈለገው::
____ Also, Prof. Fekekadu Gedamu was Gurage who was appointed as President by Ascari Meles Zenawi when Woyane occupied Ethiopia: ይሄ ሲባል ነበረ:: 7 ቤት ይሁን ክስታኔ አላውቅም:: ግን ክስታኔ ነበር ተብሎ ሲጠረጠር ስምተናል!
_____ How about the Gurage man Kassu libela( Ilala)
_____ You have now Berhanu Nega, who is made king almost with the Aba-Geda pe.nist posted in his head. ቢርሃኑ የአዳማ ኦሮሞ መሃል ያደገ ጉራጌ አገር ሄዶ እኔ ኢትዮዽያዊ እንጂ ጉራጌ አይደለሁም ብሎ የካደ ስለሆን በሳይኮሎጂውም ሆነ በስሜቱ ጉራጌ አይደለም አይወክልም!!
As a mater fact ከዳማ ጋር በዚህ እንኳን እስማማለሁ:: ጉራጌ ስላምና እንደስራ ወዳድነቱ እየተስደበም ራሱን ለመለወጥ ጥረግ አድርጉዋል እንጂ ፖለቲካ space አግኝቶ እራሱን በሚፈልገው መንገድ መምራት አልቻለ:: በመለስ ዜናዊ የልማት ማህበሩ ራሱ የሚያገለግልበትን ነው ያፈረስበት::
Re: ብልህና ሞኝ!
Seriously, you may not be a Guarge person. You may be from another tribe born and raised in Gurage or grew up in Gurage. My suspicion is based on lack of consistency in your fluency Gurage language. Or a Gurage person but you alienated yourself from Gurages and stopped speaking Gurage language.
A Gurage person speaking Gurage will never use 'washa', an Amharic word because Gurage has a word for it called 'dibir'.
Re: ብልህና ሞኝ!
Abere wrote: ↑17 Jul 2024, 15:13Dama,
___Is that true, King Hailesselassie was Gurage? So, if this was true Gurage was on the throne - if you think just one man in the name of a tribe means everyone in the tribe is a ruler. Herd mentality of Orommuma and Woyane![]()
____ Also, Prof. Fekekadu Gedamu was Gurage who was appointed as President by Ascari Meles Zenawi when Woyane occupied Ethiopia
_____ How about the Gurage man Kassu libela( Ilala)He too was the yes man and had key role in destroying Ethiopia.
_____ You have now Berhanu Nega, who is made king almost with the Aba-Geda pe.nist posted in his head.
I do not think you have a reason to whine![]()
![]()
The topic of discussion is that Gurage has not ruled itself by choosing its leader since 1889, 135 years ago. This was the year it lost its independence, crushed by war of conquest lasting 15 years that began in May 1875.
Many Gurages served Menelick, Haile Sellasie. There were many. More than any other group of its size.
The reason was Gurage had honed its warrior skills in fighting back Menelick. He needed skilled fighters to expand his kingdom. When Menelick, partly divided Gurage along religious lines and and defeat it militarily, it acquired the dispersing but experienced Gurage fighters for the expansion of Shewa, and for the defeat of Italy at Meqdalla.
Fitawrari Dinagede and Abba Nefso are just the tip of the iceberg. They were the 3rd numerous, second being Oromo and 1 for Amara warriors in Menelick's army. By the time Italy occupied Ethiopia during the late 1930s, Gurage soldiers were estimated be between 25-30% of the Haile sellasie army. Some like Ras Damte were married to Haile Sellassie's daughter.
I have read documents that stated the grandmother of Haile Sellasie was a Gurage woman, 100% and raised him. Also, I read that Menelick's mother, a teenage Gurage girl working in his grandfather's royal home, was raped by his dad and got pregnant, delivering Menelick.
Menelick's girl friend, in those days called concubine, was a Gurage woman who bore him the only son he had, Prince Asfawesen, died when Menelick was fighting us Gurages. Bafana, his wife who was unable to bear children and was a rich farmer, was suspected of poisoning and killing the young Prince in the absence of his father.
Gurage as a group is not fighting for justice, equality and freedom for Ethiopia and itself. It won't form the government of Ethiopia with Fano as a partner because it has not organized itself to fight the oppression of OPP. Rather fighting groups such Gumuz, Gambella, Kebena, Mareqo, Sidma, Somlai, TIgray, Oromo form future Ethiopian government as partners with Fano.
Gurage chose to be pacifist in the face of tyranny. It won't make it to Arat Kilo to form a future of gov of Ethiopia. It promised itself peace and support any group forming the Ethiopian government. This is the wisdom of Pagan Horus. This is the choice of Gurage. Objectively speaking, I am out of place, a foreigner. I mean my ideas fall deaf ears of Gurages like pagan Horus, the pacifists.
Last edited by Dama on 17 Jul 2024, 18:40, edited 1 time in total.
Re: ብልህና ሞኝ!
ከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ለምዳ ትገባለች!
ጉራጌ ከማንም ፈስ መልመድ አይፈልግም!
ጉራጌ ለራሱ ብቻ ሳይሆን ለቀሩት 87 ጎሳዎች ምሳሌ የሚሆን ካልቸር የገነባ ሕዝብ ነው!
በኢትዮጵያ ካሉት 88 ብሄረ ሰቦች ከሕዝቡ ፕሮፖርሽን አንጻር ከማንኛው ጎሳ የላቀ የተማረ ሕዝብ ያለው፣ ሃብት ያተረፈ ሕዝብ ያለው፣ አርቲስቶች፣ ምሁራን፣ ነጋዴዎች ፣ ኢንዱስትሪያሊስቶች ያለው ሕዝብ ነው ።
ጉራጌ ከማንም ፈስ አይማርም! በታሪኩ እንደ ሕዝብ የረሃብ ፣የሌብነት ፣ የሽርሙጥና ፣ የሽፍትነት ፣ የመከራና ሰቆቃ ታሪክ የሌለው የሰከነ ፣ የረጋ ፣ ብልህ፣ መንፈሳዊ ፣ ሰላማዊ፣ የፍቅር ሕዝብ ነው ። ጉራጌ ምሳሌ ሕዝብ እንጂ ከማንም ፈስ የሚማር ሕዝብ አይደለም ።
ጉራጌ ከማንም እራሱን ነጻ አያወጣም! ጉራጌ ነጻ ሕዝብ ነው!
ጉራጌ መላ ኢትዮጵያን ባስተማሪነት፣ ባስተዳዳሪነት፣ በመሃንዲስነት፣ በባንከኛነት፣ በእጅ ጠቢብነት፣ በነጋዴነት ፣ ባስመጪና ላኪነት ፣ በገበሬነት ፣ በሳይንቲስትነት መላ ኢትዮያን እየገነባ ያለ ከ87ቱም ጎሳዎች ጋር በፍቅር ተወድዶ የሚኖር የኢትዮጵያ ማጣፈጫ ማር ሕዝብ ነው ።
ጉራጌ ለእዚች ታሪካዊት አገር ኢትዮጵያ ንድግ ፣ ኢንዱስትሪ ፣ እቁብ፣ እድር፣ ትብብር፣ ባንኪንግ ፣ ብሄራዊ ምግብ ቆጮን፣ ክትፎን ፣ የኢትዮጵያ ሃብታሞች መፈልፈያ ያፍሪካ 1ኛ ታላቁ ገበያ መርካቶን ለኢትዮጵያ ያበረከተ የኢትዮጵያ ዋልታና አለኝታ ሕዝብ ነው ።
ጉራጌ ከማንም ማልቀስን፣ ማለቃቀስን፣ ማላዘንን፣ ማመጽን ፣ መግደልና መሞትን ፣ ሰቆቃና መከራን ከማንም የሚማር ጊደር አይደለም ።
የጉራጌ ሃሳብና አላማ ኢትዮጵያን ጃፓን ማድረግ ነው! ኢትዮጵያን ማሰልጠን ማዘመን ማመጠቅ፣ ኢትዮጵያን ወደ 21ኛው ዘመን መግፋት ነው!
ጉራጌ ከማንኛውም አህያ ፈስ የሚለምድ ጊደር አይደለም!
ሆረስ ዘ አማዊቴ ነኝ
አበቃሁ!

የጉራጌ ሞዴሎች እነዚህ ናቸው! ጉራጌ ከማንም ፈስ አይማርም! ከማንም ማላዘንን አይኮርጅም !
Re: ብልህና ሞኝ!
Horus የዘረዘርከው ትክክልልነት አለው ግን የበሻሻው ዱርዬ ወልቂጤ ሄዶ ጉራጌ ክልል አያስህፈልገውም ያለው የብልጠት ንግግር ትዝ አስባልከኝ::
ዶሮን ሲያታልሏት በመጫኛ ጣልዋት እይነት የሚባለው አይነት:: አንተ እንዳልከው ጉራጌ እገሩን የሚወድ ምን አልባትም ከቁጥሩ አንፃር ጥሩ የተንቀሳቀስና ያበረከተ ሊሆን ይችላል::
ከማንም እርዳታ አያስፈልገውም እራሱን በራሱ መፍትሄ አለው የሚለውም ትክክል ነው:: ከዳማ ጋር የምስማማባቸው ነገሮች አሉኝ:: As part of Ethiopia, supporting the union being a good citizen:-
1. ጉራጌ has to give back to gurage zone, universities etc to bring about change. This should include businessmen, educators, engineers etc. የድሮ የጉራጌ ልማት ድርጅት ምን ያህል እየስራ እንዳለ አላውቅም::ጉራጌ ይህን ሲያደርግ የአራት ኪሎ መንግስት መደገፍ እንጂ እንደመለስ ዜናዊ መቃወም ወይም ለፖለቲካው ማራመጃ ማድረግ የለበትም!
2. ጉራጌ በዞኑ ለወጣቱ ስራ መፍጠር መቻል አለበት:: የሚመረቱ ነገሮች በአካባቢ አምርቶ ወደ አገር ገበያ ማቅረም:: አግሮ ኢንደስትሪዎችን ማስጀመር:: ቆጮ ሴቶች very inhumane way ነው የሚያዘጋጁት:: ይህንን መንገድ ለማቅለል ብዙ ጊዜ ስትለጥፈው የነበረው ቴክኖሎጂ የሚፈጥረው ልጅ አይነት ስዎች መላ መፍጠር አለባቸው:: የህዝብ ቁጥር እየጨመረ ሲሄድ ድብልቅ ኢኮኖሚ ለህዝቡ ያስፈልጋል:: ስው ኑሮ ሲከብድበት ልጆቹን ወደሌላ አገር ወይም ክልል ከመላክ እዛው ስራ ፈጥሮ እንዲኖር ይረዳል:: ዛሬ በወደቀ ትምህርት ተምሮ ማምለጥ ለወጣቱ ከባድ ጊዜ ነው!!
3. ጉራጌ ባህሉና ቋንቋው እየተዋጠ ያለ ህዝብ ነው:: ከስሞኑ በጀፎር ላይ የተጀመረው ወረራ ሲጠቀስ ነበር:: አገር አቀፍ አስፈላጊ ቋንቋዎች መናገሩ እንዳለ ሆኖ እንደመስመስ አይነት ጉራጊኛ እንደጠፋ ሌሎችም የመጥፋት አደጋ አለባቸው:: Basically አብዛኛው የጉራጌ ወረዳዎች አማርኛ ተናጋሪ ናቸው::ችግር የለውም ግን ጉራጊኛው እየሞተ መሄዱ ያስጋል:: እኔ የፖጋን ባህሎችን ደጋፊ አይደለሁም:: ሆኖም ብዙ ጠቃሚ ባህሎች ስላሉ ኢትዮዽያዊ እንዲያውቃቸው ሳይታፈርባቸው መድረክ ሊስጣቸው ይገባል::
4. ጉራጌ ለፖለቲካ ንቁ መሆን አለበት:: አይሁዶች ሃብታም የሆኑት ብዙ ክርስቲያን ይጠየፋቸው የነበሩ እንደ ገንዘብ ማበደር የመስሉ ስራዎችን በመስራት ለመንግስት እስከማበደር ደርስዋል ይባላል:: ጉራጌ በንግድ ውስጥ parallel ግን አንድ አይነት ታሪክ ነበረው::ሲቀለድ ዛሬ በሌላው ብሷል ንግዱ ተወስዶበታል ይባላል:: በተልይ በወያኔ ጊዜ:: ሌላው ቀልድ ጉራጌ ፖለቲካና ኮረንቲ በሩቁ አለ የሚባለው ነገር ነው:: ይሄ ውሽት ሆኖ ራሳቸውን የማይገልጡ ብዙ ጉራጌዎች በየመዋቅሩ ቢኖሩም ጉራጌነታቸው ታውቀው ለወጡበት ለህብረተሰባቸው advocate የሚያደርጉ እምብዛም ናቸው:: ጉራጌና አማራ አገርን በማስቀደም de-ethnicized የመሆን ደረጃ የደረሱ ናቸው::Unlike other ethnics specially Oromo and Tigre. ለዚህ ነው ባለፈው የዘር ፖለቲካ ዘመንና አሁን ለአደጋ የተጋለጡት:: ነገ አብይ አህመድ መጥቶ ጉራጌና አማራ ዘር አያምርባቸው ኢትዮዽያዊ ናቸው ቢል እሱን ለናትህ ንገራት የሚለው ያሻዋል:: እርሱ ምን እየሰራ እንዳላ ማወቅ ጠንቋይ መሆን አይጠይቅም::
5. ጉራጌ እንደ ድሮ አገር የሚያስተዳድር በህግ አምላክ የሚባልለት ወይም በደርጉ ተብሎ የሚዳንበት መንግስት እንደሌለ ማወቅ አለበት:: ዘመኑ ተቀይሯል ቢያንስ የተሻለ ነገር እስኪመጣ:: በቅርብ ቀን ነው የሽኔ genociders ጉራጌዎችን ሲወሩ የስማነው:: ስለዚህ ጉራጌ በዚህም በዝያ ዲፌንስ ስትራቴጂ ያስፈልገዋል:: ጥንት ማእከላዊዉ መንግስት ሲዳከም ጉራጌ እራሱን ወረራ መክቶ የኖረ ህዝብ ነው:: አሁን ሱሪ የሚወለቅበት ዘመን አይደለም:: ዘርማ እራሱን እንደ ኢሃፖ ጊዜ መደራጀትና self defence አካባቢን መጠበቅ መማር አለበት::
ነገ ኢትዮዽያ ብትፈርስ የጉራጌ እጣ ምንድነው? ከመስል ደቡቦች ወይም ድሮ ክፍል ከነበረበት የሽዋ መንግስት ጋር አንድ መሆን ይችላል ወይ የሚል ንድፈ ሃሳብ መመርመር ያለበት ነው:: ደቡቦችም ይህን ሊያጤኑት ይገባል:: ይህ ደቡብ የማንም ትርፍ አንጀት ተቀጣይ መሆኑ ማብቃት አለበት:: በአገሪቱ ፖለቲካ ከአጫፋሪነት ወጥቶ ዉሳኔ ስጪ መሆን መቻል አለበት:: እንደ ቀደመው ጠሚ ሃይለማራም እኔ እገሌን እውክላለሁ የሚል በራሱ የማይቆም መሪ ከደቡብ መውጣት የለበትም:: የማያለቅስ ልጅ እናቱም ትረሳዋለች እንደሚባለው!!
cheers

ኦዴ
ከላይ ከ1 እስከ 5 ያልካቸው ነገሮች በሙሉ የራሱ የጉራጌ ሕዝብ፣ የጉራጌ ምሁር፣ የጉራጌ ነጋዴ ስራዎች ናቸው ። ማንም አበሽጌ ሄዶ አገር የሚያለማልን የለም! ማንም ቡዬ ወርዶ ከተማ የሚገነባልን የለም ። ይህ ሁሉ የጉራጌ የራሱ ሃላፊነት ነው ። ስለዚህ አባቶቻን እንዳደረጉት የዛሬው ጉራጌ ወጣት የመንግስት ፍርፋሪ ለመልቀምና ለጉቦ የሚሆን ስልጣን መጋጋጡን ትቶ የነማሞ ካቻና በቀለ ሞላን ፋና መከተል ነው ያለበት ። የጉራጌ ወጣት ወደ እራሱ የስራና እድገት ባህል መመለስ አለበት። የብሄር ጥያቄ ጉራጌን አውድሞ ወደ ድህነት ይመልሰዋል። በትምህርትና ሃብት ርቀህ ከሄድክ እነዚህ ቦዘኔ የጎሳ ካድሬዎች አይደርሱብህም። ጉራጌን የሚያለማ የሆነ ፖለቲካ ስልጣን ሳይሆን ስራና ፈጠራው ነው! ትግሬ የት እንዳለ አስተውል!!!!

Horus wrote: ↑17 Jul 2024, 20:26ኦዴ
ከላይ ከ1 እስከ 5 ያልካቸው ነገሮች በሙሉ የራሱ የጉራጌ ሕዝብ፣ የጉራጌ ምሁር፣ የጉራጌ ነጋዴ ስራዎች ናቸው ።
Horus
የፃፍኩት ሌላ መጥቶ ጉራጌን ወይም ደቡብን እንዲረዳ አይደለም::
የሚበቃ resource ያለው ህብረተስብ አለ:: አካባቢውን ተመልሶ ይርዳ ከራሴ ጀምሮ ማለት ነው:: We should give back!
ግን ግን ስው ለመብቱ ካልቆመ ይህንንም እንዳያደርግ ይከለክሉታል:: ሌላው ፊት ማያ ይጠይቃሉ:: Afriend of mine went to run a start up but he could not bs they asked him a share. That is fact. ደቡብም ሆነ ጉራጌ proactively ለመብቱ መቆምና ማስከበር መቻል አለበት:: ጉራጌ ወደቤቱ መመልከት አለበት በበለጠ መልማት ይችላል:: ብዙ ጊዜ ያለው sentiment ወጥቶ ጠፍቷል ሌላ አካባቢ ብቻ ያለማል የሚል ነው::
ኬር
Re: ብልህና ሞኝ!
Odie,
እኔና አንተ ተመሳሳይ ነገር ነው እያልን ያለነው ። ይህ እኔና አንተ የምናወራው ሁለት ጉራጌዎች የሆነ ፎረም ላይ የሚከራከሩት ሳይሆን በስብሰባ ተቀምጠው የሚፈቱት ችግርና የሚያቅዱት አላማ ነው። እኔ የምቃወመው ጉራጌው ኢትዮጵያን ያደነቆረው የጎሳ ዝብዝብ ውስጥ ግዜውን ሲያባክን ነው ።
ጉራጌ የራሱ አጀንዳ ማርቀቅ አለበት ። የራሱ እስትራተጂ መከተል አለበት ።
በእኔ እምነት ጉራጌ አራት አጀንዳዎች አሉት ።
አንድ
አንድነቱን ማጠንከርና ብርቱና የተረጋጋ አገር ቤት መገምባት፤
ሁለት
በባህሉ ይዞት የመጣውን ፍትሃዊነት ፣ እኩልነትና የሰው ልጅ መብቶችን የሚያከብር አስተዳደሩን መመለስና ማጠንከር፤
ሶስት
ሁሌም እንደ ሚያደርገው በብልጽግና ፣ በትምህር የላቀ ቦታ መድረስ ፣ የሕዝቡን ጤና መጠበቅ፤
አራት
ሁሌም እንደ ሚያደርገው የፈጠራ ካልቸሩን ማጠንከር ፣ ባህሉን፣ ቋንቋውን ማበልጸግና መንፈሳዊ የሆነው የኬርነት ካልቸሩን መጠበቅ፤
በቃ እነዚህ ናቸው የጉራጌ አላማዎች! ከዚህ ቀጥሎ ያለው ዝርዝር ብቻ ነው ።
ጉራጌ ይህን ለማድረግ የማንንም እጅ ማየት የለበትም ። አንድነቱን የሚገነቡለት አባቶች አሉት ፤ ስለሰው መብት የሚፈልስፉ ምሁራን አሉት ፤ ከፍተኛ ትምህርቱን የሚከውኑ እልፍ ምሁራን አሉት፤ ብልጽኛውን የሚያቀሳቅሱ እልፍ ባለሃብቶች አሉት ፤ የቋንቋ ፣ የአርት፣ የባህል፣ የኃይማኖት መሪዎች አሉት ።
ይህን ግዙፍ ብቃቱን ማገራጀት ብቻ ነው ያልበት ጉራጌ። ስለዚህ ይህ የሥራ ፣የፕራክቲስ ጉዳይ እንጂ መረራከሪያ ፣የፖለቲካ ጉዳይ አይደለም ። ጉራጌ በፍጹም መቋጫ በሌለው የኢትዮጵያ ጎሳዎች ከንቱ ንትርክ ላይ ደቂቃ ማጥፋት የለበትም ።
ከላይ ያሉት 4 አጀንዳዎች ለመተግበር የብሄር ጥያቄ አይፈልግም ጉራጌ፣ የመንግስት ጥያቄ አይፈልግም ፤ ጉራጌ እነዚህ 4 አላማዎች ለማሳካት 4 ኪሎ ስልጣን መያዝ የለበትም። ጦርነት አይፈልግም ። መሰደድ አይፈልግም ፣ በራሱ አጀንዳ ላይ እንደ ሁሌም መትጋት ብቻ ነው ያልበት ።
የጉራጌ እስትራተጂ መሆን ያለበት ባለው የራሱ ሪሶርስ እራሱን ታላቅ ሕዝብ ማድረግ ነው ። በቃ!
ይህን መንገድ ነው ጉራጌ ከማንም ፈስ አይማርም ያልኩት ።
ከዚያ በተረፈ የተለያዩት የጉራጌ ጎሳዎችና አካባቢዎች እርስ በርስ መጠባበቅና መጓተትን ትተው ሁሉም ባለበት እና ሁኔታው በፈቀደለት ልክ ከላይ ያሉትን 4 አላማዎች መተግበር ነው ያለበት ። ያ ሲሆን ነው ቀስ በቀስ ሁሉም ወደ አንድ መድረሻ የሚመጣው ። ቋንቋ በተመለከተ በጣም የሚቀራርቡት በፈቃዳቸው አንድ ይሁኑ ። የሚራራቁት በራሳቸው ይደጉ ፣ ምንም ችግር የለውም፣ ሃብት ነው።
ትልቁ ትልቁ ቁም ነገር ሕዝባችንን በጣም የተማረ፣ ሃብታም ፣ ስርዓታዊ የሰከነ ማህበረሰብ ማድረግ ነው።