Page 1 of 1

ይድረስ ለ Ascari tarik, እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ? እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥ ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Posted: 15 Jul 2024, 13:13
by Abere
ይድረስ ለ Ascari tarik,

እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ?
እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥
ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Re: ይድረስ ለ Ascari tarik, እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ? እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥ ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Posted: 15 Jul 2024, 14:14
by Union
God knew they are nasty people :lol:

Re: ይድረስ ለ Ascari tarik, እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ? እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥ ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Posted: 15 Jul 2024, 15:02
by Fed_Up
ድንጋይ ነው ትላለህ አንት ድንጋይ ራስ
ኤርትራን ልታንቋሽሽ ምግብ ባረረበት ምላስ
ምራቅ የሚያስውጠው ይህን ተመልከት
ርዝመቱን አይተህ ክንቺር ብለህ ሙት
ዝርጥጧ አገር እውነት ይህ አላት?

https://www.quora.com/How-long-is-Eritrea-s-Red-Sea

Re: ይድረስ ለ Ascari tarik, እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ? እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥ ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Posted: 15 Jul 2024, 17:04
by Abere
Failed_up,

ከእኔ ነው ከእግዜር ሙግት የገጠምከው?
አበረ ያዬውን ነው የተናገረው።

ከእግዜር ጋር ከሆነ ልዩ አቤቱታህ፤
የዓለማቱን ድንጋይ ፈጥሮ ላሸከመህ፤
ሲንጋፓር አልመህ፥
ፈጥፍጦ ፈጥርቆ መሬት ላይ ለጣለህ፤
ስማዐነ ብለህ ጠይቀው ተማጽነህ።

እኛ በኢትዮጵያችን ግሩም ነው ድንቅ ነው፤
ድንጋይ ውስጥ የሚኖር እባብ እና ጊንጥ ነው።

በሸዋ በወሎ ፤በአሩሲ በባሌ ወለጋ እና ጎጃም ፤
መሬቱ አሸብርቆ ተሸልሞ ለምለም::

ፏፏቴ ጅረቱ፤ የዝናቡ ጠል ምድሩን ሲቀድሰው፤
እግዜርማ አዳልቷል ኤርትራን ድንጋይ ካብ አድርጎ ሲፈጥረው።

እንዳለው መጽሀፉ አርጎ በምሳሌ ነገሩ እንድ መስል፤
ይሰራል ፈጣሪ አንዱን ሸክላ ፅዋ ሌላውን ለእሳት ገል፤

ይህ የእርሱ ጥበብ ነው የፈጣሪ ስራ፤
ሀ ብሎ ሲጀምር ምድር ስትሰራ፤
ድንጋይ አመረተ በእሳተ ጋሞራ በጥንቷ ባህር ነጋሽ - በአሁኗ ኤርትራ።

Fed_Up wrote:
15 Jul 2024, 15:02

Posted: 15 Jul 2024, 17:17
by Union
:lol:
This is classic brother!

And it points out nothing but the truth!

Everything they do is based on lies!

We are too blessed!! We don't need to lie. There is no need for us to lie. Ethiopia the beautiful they see and their eyes get blooded!

Abere wrote:
15 Jul 2024, 17:04
Failed_up,

ከእኔ ነው ከእግዜር ሙግት የገጠምከው?
አበረ ያዬውን ነው የተናገረው።

ከእግዜር ጋር ከሆነ ልዩ አቤቱታህ፤
የዓለማቱን ድንጋይ ፈጥሮ ላሸከመህ፤
ሲንጋፓር አልመህ፥
ፈጥፍጦ ፈጥርቆ መሬት ላይ ለጣለህ፤
ስማዐነ ብለህ ጠይቀው ተማጽነህ።

እኛ በኢትዮጵያችን ግሩም ነው ድንቅ ነው፤
ድንጋይ ውስጥ የሚኖር እባብ እና ጊንጥ ነው።

በሸዋ በወሎ ፤በአሩሲ በባሌ ወለጋ እና ጎጃም ፤
መሬቱ አሸብርቆ ተሸልሞ ለምለም::

ፏፏቴ ጅረቱ፤ የዝናቡ ጠል ምድሩን ሲቀድሰው፤
እግዜርማ አዳልቷል ኤርትራን ድንጋይ ካብ አድርጎ ሲፈጥረው።

እንዳለው መጽሀፉ አርጎ በምሳሌ ነገሩ እንድ መስል፤
ይሰራል ፈጣሪ አንዱን ሸክላ ፅዋ ሌላውን ለእሳት ገል፤

ይህ የእርሱ ጥበብ ነው የፈጣሪ ስራ፤
ሀ ብሎ ሲጀምር ምድር ስትሰራ፤
ድንጋይ አመረተ በእሳተ ጋሞራ በጥንቷ ባህር ነጋሽ - በአሁኗ ኤርትራ።

Fed_Up wrote:
15 Jul 2024, 15:02
ድንጋይ ነው ትላለህ አንት ድንጋይ ራስ
ኤርትራን ልታንቋሽሽ ምግብ ባረረበት ምላስ
ምራቅ የሚያስውጠው ይህን ተመልከት
ርዝመቱን አይተህ ክንቺር ብለህ ሙት
ዝርጥጧ አገር እውነት ይህ አላት?

https://www.quora.com/How-long-is-Eritrea-s-Red-Sea

Re: ይድረስ ለ Ascari tarik, እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ? እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥ ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Posted: 15 Jul 2024, 17:35
by sesame
How come when I google USAID and Ethiopia, I get this and USAID and Eritrea I still get images about Ethiopia! :lol: :lol: :lol:

Re: ይድረስ ለ Ascari tarik, እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ? እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥ ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Posted: 15 Jul 2024, 17:37
by almaze
Abere the poet has just composed a magnificent gem of a poem, which I am truly enjoying.Wow wow wow!

Re: ይድረስ ለ Ascari tarik, እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ? እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥ ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Posted: 15 Jul 2024, 18:04
by almaze
Eritreans often mispronounce the name of the country Singapore as "Sing-poor". An example of this was recently shown on Eri-Tv three days ago. :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Re: ይድረስ ለ Ascari tarik, እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ? እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥ ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Posted: 15 Jul 2024, 18:21
by Abere
እንዳያማህ ጥራው፤ እንዳይበላ ግፋው በተሰኘው ሴራ፤
ሆኖባት ኢትዮጵያ በእግር ብረት ታስራ፤
ያሟታል ይባላል የዳቦዋን ቅርጫት ምቀኞች በተራ።

እማማ ኢትዮጵያ የውሃ ማማናት፤
የዝናብ መሀፀን - መገኛ የአዝርዕት።
የጥላት ወሬ ነው - ልፈፋ የቁራ፤
ውብ ለምለም ኢትዮጵያ-ማን ይወዳደራል ፍጹም ከአንች ጋራ።

ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለው ሲቆረቁራቸው፤
አንችን ያልማሉ ስላልተመቻቸው።

ይባል አልነበር ጥንት - የእናት ሞት እና የድንጋይ ወንበር፤
እያደር ቆርቋሪ አጥንት ዘልቆ ገፍቶ ቅስም የሚሰብር።
sesame wrote:
15 Jul 2024, 17:35
How come when I google USAID and Ethiopia, I get this and USAID and Eritrea I still get images about Ethiopia! :lol: :lol: :lol:

Re: ይድረስ ለ Ascari tarik, እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ? እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥ ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Posted: 15 Jul 2024, 18:25
by Abere
You are killing me in laughter! :lol:

Is this a whistle blower or ሆድ የዐበለውን ጌሾ ያወጣዋል።

almaze wrote:
15 Jul 2024, 18:04
Eritreans often mispronounce the name of the country Singapore as "Sing-poor". An example of this was recently shown on Eri-Tv three days ago. :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Re: ይድረስ ለ Ascari tarik, እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ? እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥ ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Posted: 15 Jul 2024, 21:43
by sesame
The images speak volumes. 'Nuff said!
:lol: :lol: :lol:
sesame wrote:
15 Jul 2024, 17:35
How come when I google USAID and Ethiopia, I get this and USAID and Eritrea I still get images about Ethiopia! :lol: :lol: :lol:

Re: ይድረስ ለ Ascari tarik, እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ? እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥ ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Posted: 15 Jul 2024, 22:04
by Union
:lol:
Abere, a nice one again. Thank you!

ውቢቷን ኢትዮጵያ የማይመኝ የለም
ፈረንጅ አስከሪው ቻይናው አረቡም
የህልም እንጀራ ነች ሁሉም ይመኛታል
ቢመኛት ቢመኛት ወዴት ያገኛታል (አለ ዘፋኙ)

ይኸው ER ላይ አስካሪው ይጮሀል
ነጩ የነገረውን ጮሆ ያስተጋባል
በቅናት እያረረ ፀጉሩን ይነጫል
ኢትዮጵያ የለችም አፈራርሰናታል
ወድቃም አትነሳ እያለ ይጎመዣል
የህልም ቅቤውን ጭልጥ አርጎ ይጠጣል

መአድነ ገንቦ መሬቷ ለምለም
የዝናቧ ብዛት የወንዞቿ መትመም
አየሯ ተስማሚ ምድሯ የሚያስደምም
ኧረ በዚች አለም እንደ ኢትዮጵያ የለም
ሁሉንም አየነው እንዳንቺ ግን የለም

Abere wrote:
15 Jul 2024, 18:21
እንዳያማህ ጥራው፤ እንዳይበላ ግፋው በተሰኘው ሴራ፤
ሆኖባት ኢትዮጵያ በእግር ብረት ታስራ፤
ያሟታል ይባላል የዳቦዋን ቅርጫት ምቀኞች በተራ።

እማማ ኢትዮጵያ የውሃ ማማናት፤
የዝናብ መሀፀን - መገኛ የአዝርዕት።
የጥላት ወሬ ነው - ልፈፋ የቁራ፤
ውብ ለምለም ኢትዮጵያ-ማን ይወዳደራል ፍጹም ከአንች ጋራ።

ድንጋይ ላይ ቁጭ ብለው ሲቆረቁራቸው፤
አንችን ያልማሉ ስላልተመቻቸው።

ይባል አልነበር ጥንት - የእናት ሞት እና የድንጋይ ወንበር፤
እያደር ቆርቋሪ አጥንት ዘልቆ ገፍቶ ቅስም የሚሰብር።
sesame wrote:
15 Jul 2024, 17:35
How come when I google USAID and Ethiopia, I get this and USAID and Eritrea I still get images about Ethiopia! :lol: :lol: :lol:

Re: ይድረስ ለ Ascari tarik, እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ? እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥ ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Posted: 16 Jul 2024, 00:01
by almaze
Abere's writing is incredibly well-crafted and his poetic delivery is truly appealing. his skill in writing poetry didn't develop overnight.

Re: ይድረስ ለ Ascari tarik, እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ? እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥ ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Posted: 16 Jul 2024, 10:09
by Abere
Almaze,

እኔ እኮ አይደለሁም እውነቱ እራሱ ፊቴ ላይ ድቅን ብሎ እየመጣ ነው የግድ ጻፈኝ ያለው። አንድ ልማዳዊ እና ተምሳሌታዊ አነጋገር አለ [ ባለጌን ካሳደገው ያነቀው ጸደቀ]። ሻዕብያዎች ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊያንን ካልዘለፉ እነርሱ ያደጉ ወይም ከፍከፍ ያሉ አይመስላቸው። ባለጌ ናቸው እና ልካቸው ሊነገራቸ የግድ ይላል። በእውነት ገመድ ሲታነቁ ብቻ ነው ጸጥ ማድረግ የሚቻለው።

አንድ አንድ ኢትዮጵያን ለሻዕብያ ይሉኝታ ይይዛቸዋል (ኢትዮጵያን እየዘለፉ እኮ ነው)። ይህ ምን ይባላል እነኝህ ስልጣን ፈላጊዎች ወይስ አገር ፈላጊዎች? መጀመሪያ አገር መቅደም አለበት። ፍልፈል እና ዐይጥ ሻዕብያ በኢትዮጵያ ላይ እንድፈነጭ መፍቀድ እጅግ ስህተት ነው። ለኤርትራዊያን እውነቱ ሲነገራቸው ይጠቅማቸዋል - አቅማቸውን ያውቃሉ። አቅሙን አያውቅ ሸክሙን ሁነው ሜዳ ላይ አይወድቁም።

almaze wrote:
16 Jul 2024, 00:01
Abere's writing is incredibly well-crafted and his poetic delivery is truly appealing. his skill in writing poetry didn't develop overnight.

Re: ይድረስ ለ Ascari tarik, እግዜር ሸዋ-ወሎ እግዜር ጎጃም አሩሲ እናት አለህ ዎይ? እርሻ ሰብል ማሳ ዘርግትህ ሲታይ፥ ኤርትራ ላይ ብቻ ለምንድን ድንጋይ?

Posted: 16 Jul 2024, 11:57
by Fed_Up
Abere wrote:
16 Jul 2024, 10:09
Almaze,

እኔ እኮ አይደለሁም እውነቱ እራሱ ፊቴ ላይ ድቅን ብሎ እየመጣ ነው የግድ ጻፈኝ ያለው። አንድ ልማዳዊ እና ተምሳሌታዊ አነጋገር አለ [ ባለጌን ካሳደገው ያነቀው ጸደቀ]። ሻዕብያዎች ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊያንን ካልዘለፉ እነርሱ ያደጉ ወይም ከፍከፍ ያሉ አይመስላቸው። ባለጌ ናቸው እና ልካቸው ሊነገራቸ የግድ ይላል። በእውነት ገመድ ሲታነቁ ብቻ ነው ጸጥ ማድረግ የሚቻለው።

አንድ አንድ ኢትዮጵያን ለሻዕብያ ይሉኝታ ይይዛቸዋል (ኢትዮጵያን እየዘለፉ እኮ ነው)። ይህ ምን ይባላል እነኝህ ስልጣን ፈላጊዎች ወይስ አገር ፈላጊዎች? መጀመሪያ አገር መቅደም አለበት። ፍልፈል እና ዐይጥ ሻዕብያ በኢትዮጵያ ላይ እንድፈነጭ መፍቀድ እጅግ ስህተት ነው። ለኤርትራዊያን እውነቱ ሲነገራቸው ይጠቅማቸዋል - አቅማቸውን ያውቃሉ። አቅሙን አያውቅ ሸክሙን ሁነው ሜዳ ላይ አይወድቁም።

almaze wrote:
16 Jul 2024, 00:01
Abere's writing is incredibly well-crafted and his poetic delivery is truly appealing. his skill in writing poetry didn't develop overnight.
ሁለት አህዬች መነጋገር ሲጀምሩ.. ዱላ እንደበዛባቸው ያስታውቃል:: ገና ትነረታላችሁ አላርፍ ካላችሁ:: የረሃብ ማስታወቂያ low IQ ስገጤ ሁላ::