Page 1 of 1
ስዩም ተሾመን ሁለቴ አድንቂያለሁ፥ የአአ ምክርቤት የአውቶቡስ ግዥ ሌብነት ያጋለጠበትና ኢሳያስን ቁርጡን የነገረበት!፥
Posted: 15 Jul 2024, 13:10
by Axumezana
Re: ስዩም ተሾመን ሁለቴ አድንቂያለሁ፥ የአአ ምክርቤት የአውቶቡስ ግዥ ሌብነት ያጋለጠበትና ኢሳያስን ቁርጡን የነገረበት!፥
Posted: 15 Jul 2024, 13:49
by DefendTheTruth
በቀደም በታክሲ ነጂዎቹ ሞክሮት ያቃታቸዉም ትምህርት መቅሰም አልቻሉም፣ በታክሲ ነጂዎቹ ላይ የደረሰዉን አይቶ ትምህርት መቅሰም ያቃታቸዉ እንደ እነ ገዱ ና ይልቃል የትዉልድ አታላዎች ሆነዉ ይቀጥላሉ።
ሕይወት በዚህ መልኩ ነዉ ይቀጥላል!
Re: ስዩም ተሾመን ሁለቴ አድንቂያለሁ፥ የአአ ምክርቤት የአውቶቡስ ግዥ ሌብነት ያጋለጠበትና ኢሳያስን ቁርጡን የነገረበት!፥
Posted: 15 Jul 2024, 13:59
by Abere
Axumezana,
አብራችሁ አንድ ቀን ለምን ጫት አትፈርሹም
DDT ያቀርባል - ይካድማችኋል
He will open up more about Tigray Lesotho model.
Re: ስዩም ተሾመን ሁለቴ አድንቂያለሁ፥ የአአ ምክርቤት የአውቶቡስ ግዥ ሌብነት ያጋለጠበትና ኢሳያስን ቁርጡን የነገረበት!፥
Posted: 15 Jul 2024, 16:30
by Axumezana
አበረ፥ ጫት መቃምን ምን አመጣው? Axumezana ያለው "ሁለቴ አድንቄዋሎሁ ነው". እንዱ የአዲስ አበባ መስተዳደርን የአውቶብስ ግዥ ሌብነት፥ያጋለጠበት ሲሆን፥ ( ዶክመንቱ ከyoutube ተነስተዋል )ሁለተኛው ደግሞ # Abiy Bring Back Our Access to the Sea" የሚለውን ዘመቻ በይፋ ስለተቀላቀለ ነው። ከአንተ ጋር የምንስማማቸውም፥ የማንስማማቸውም፥ጉዳዮች አሉ ፥ ነገር ግን በሀሳብ መፋጨቱ መልካም ነው። ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገውም፥ ይኸው ነው።