እግዚያብሔር ዘንድሮ ሳኔ ላይ ኢትዮጵያን ድግፎዋታል፣ ከልሎዋታል። ይመስገን፣ ከወትሮዉ የተለያ ብዙም ለያት ያለ ግርግር አላያንም፣ ፈጣሪ ይመስገን!
ዛሬ ከአሜሪካ የሰማነዉ ግርግር ግን ያስደነግጣል፣ አሁንም ያስብላል? ምነዉ ወደ ኋላ ያስብላል? ወደ ከፍታ ስሄድ የነበረ ሕብረተሰብ ምን ብሆን ነዉ ወደ ኋላዉ የምመለሰዉ ያስብላል። እግዚያብሔር ከአሜሪካ ሕዝብ ጋር ይሁን፣ ልትንሽ ፖለቲከኞች ብሎ ሕዝቡን አይቅጣ እንላለን!
የተጎዱትን እግዚያብሔር ያስባቸዉ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12906
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32