Trying to outshine @Biniam Girmay
Posted: 13 Jul 2024, 16:10
Wedi Medhin Berad is the epitome of narcissism.
Ethiopian News & Opinion
https://mereja.forum/content/

Abere wrote: ↑13 Jul 2024, 13:26
መሰለሽ እንደ አሳካሪ![]()
እርሻ የለም እንጅ እርሻማ ቢኖር፥ ስራማ ቢሰራ፥
አይ አገር አይ አገር ኤርትራ።
ሲንጋፓር እያሉ ሲያንቆለጳጵሱሽ፤
ያ ታላቁ ቄራ ሳዋ ኤክስፓርት ኩባንያሽ
ስንት ወጣት ሸኝተሽ ስንት ገቢ አገኜሽ?
ስጋሽ ከአጥንትሽ ላይ ተጣብቆ እንደ በሬሽ፥
የእርጉም የጣልያን ግዝ ኤርትራ አይ ዕጣሽ፤
ሰው ተሰደ አልቆ ግመል ብቻ ቀርቶሽ፤
ሴቱ ናይጀሪያ ወንዱ ሳዋ ገብቶ፤
እድሜ ለሻዕብያ አረገሽ እንኩቶ።
ስምሽን ቀይሪ - ዕጣሽ እንድ ቀና፤
ባህር-ምድር በይ እራስሽን እደገና፥
ይህ ቂጥኛም ስምሽ ኤርትራ የሚሉት፤
ልጆችስን በልቶ አንችንም ገደለሽ፥
የቀዘነች ፍየል በቁምሽ አረገሽ።