Page 1 of 2

4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 13 Jul 2024, 15:23
by Horus
1ኛ ስንፍና
2ኛ ወሬ
3ኛ ጥላቻ
4ኛ ጦርነት
:idea: :idea: :idea:

ሆረስ ዐይነ ብርሃን ነኝ
ሰላም ዋ

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 13 Jul 2024, 16:42
by Selam/
“አበሻ” ብለህ ሁሉንም ሰው የእራስህን አስተሳሰብ በምትረዳበት ቅርጫት ውስጥ አታስገባ።

በነገራችን ላይ አድርባይነትንና ቅናትን ከራስህ መገለጫዎች ውስጥ እረስተሃል!

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 13 Jul 2024, 16:52
by Odie
Horus wrote:
13 Jul 2024, 15:23
1ኛ ስንፍና
2ኛ ወሬ
3ኛ ጥላቻ
4ኛ ጦርነት
:idea: :idea: :idea:

ሆረስ ዐይነ ብርሃን ነኝ
ሰላም ዋ
በመጨረሻ የተለጠፈው የብልፄ የልማት ቪዲዮ የኦሮሙ ቲፎዞነት ስለሚያሳብቅ የለጠፍነውን ስርዘናል!!

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 13 Jul 2024, 17:51
by Dama
Horus wrote:
13 Jul 2024, 15:23
1ኛ ስንፍና
2ኛ ወሬ
3ኛ ጥላቻ
4ኛ ጦርነት
:idea: :idea: :idea:

ሆረስ ዐይነ ብርሃን ነኝ
ሰላም ዋ
I hope this self-hate of yours is your eureka moment to start organizing for Gurage's political future.

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 13 Jul 2024, 19:37
by Horus
እራስክን መመልከቻ መስተዋት ሰጥችሄሃለሁ! ፊቱ ላይ ቆመህ ያንተ በሽታ የትኛው እንደ ሆነ ተመልከት!


Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 13 Jul 2024, 21:38
by Misraq
ጎቤቾ ሆረስ ያንተ አይነት

አሽቃባጭ
ወላዋይ
አቋም የለሽ ....ምን እንበላቸው?

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 13 Jul 2024, 21:42
by Horus
እራስክን መመልከቻ መስተዋት ሰጥችሄሃለሁ! ፊቱ ላይ ቆመህ ያንተ በሽታ የትኛው እንደ ሆነ ተመልከት!


Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 13 Jul 2024, 22:26
by Selam/
ባለመስተዋቱ - እኔ የምለው ያቺ የዓብዮት ዲቃላ ነች የምትላት ሴትዮ የት ገባች? እስኪ በመጠንቆያው መስተዋትህ ፈልጋት።
Horus wrote:
13 Jul 2024, 21:42
እራስክን መመልከቻ መስተዋት ሰጥችሄሃለሁ! ፊቱ ላይ ቆመህ ያንተ በሽታ የትኛው እንደ ሆነ ተመልከት!

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 14 Jul 2024, 16:46
by Horus
4ቱ ያበሻ ደዌያት
1ኛ ግብዝነት
2ኛ ኩራት
3ኛ ዉሸት
4ኛ ድህነት


ሆረስ በውነቱ ነኝ
ሰላም ዋሉ

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 14 Jul 2024, 16:56
by Horus

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 14 Jul 2024, 17:07
by Selam/
አበሻው - መስተዋትህ ተሰብሮብሃል መሰለኝ፣ በሽታህን ሰርዘህ ደልዘህ አሁን ደግሞ ወደ ደዌ አሳደግከው። የትኛው ነው የከፋው ህመምህ?
Horus wrote:
14 Jul 2024, 16:46
4ቱ ያበሻ ደዌያት
1ኛ ግብዝነት
2ኛ ኩራት
3ኛ ዉሸት
4ኛ ድህነት


ሆረስ በውነቱ ነኝ
ሰላም ዋሉ

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 14 Jul 2024, 18:15
by Horus
እራስክን መመልከቻ ሌላ መስተዋት ሰቅዬልሃለሁ! ፊቱ ላይ ቆመህ ያንተ ደዌ የትኛው እንደ ሆነ እይበት!


Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 14 Jul 2024, 19:45
by Selam/
አቶ መስታይቱ - እንደ ግትር ካድሬ የተቀወጠ አውራ ጎዳናና ሰቸንቶ ከምታሳየኝ፣ ሰዎች እንዴት እንደሚኖሩ አሳየኝ። ሰው ሰው ሽተት!

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 14 Jul 2024, 23:30
by Horus
4ቱ ያበሻ ሕመሞች
ቅናት
ክደት
ገዋ
ጉራ


ሆረስ ፍኖተ ብርሃን
ሰላም እደሩ

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 14 Jul 2024, 23:34
by Selam/

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 15 Jul 2024, 02:51
by Horus

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 15 Jul 2024, 02:57
by Fed_Up
Selam/ wrote:
13 Jul 2024, 16:42
“አበሻ” ብለህ ሁሉንም ሰው የእራስህን አስተሳሰብ በምትረዳበት ቅርጫት ውስጥ አታስገባ።

በነገራችን ላይ አድርባይነትንና ቅናትን ከራስህ መገለጫዎች ውስጥ እረስተሃል!
ከ1-3 የዘርህ ነው:: ይህን አለኝ ብለህ ደግሞ ተንጣጣ:: ዋጋ እሚሰጥህ የለም እንጂ

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 15 Jul 2024, 03:01
by Fed_Up
Horus wrote:
14 Jul 2024, 16:46
4ቱ ያበሻ ደዌያት
1ኛ ግብዝነት
2ኛ ኩራት
3ኛ ዉሸት
4ኛ ድህነት


ሆረስ በውነቱ ነኝ
ሰላም ዋሉ
እውነት ለመናገር ከላይ የጠቀስክቸው የአንተ ባህሪዎች ናቸው::

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 15 Jul 2024, 12:46
by Selam/
ትምባሆ - ኤርትራዊ ማለት አበሻ ነው፣ የጣሊያን የጭን ገረድ ነው፣ የመን ነው፣ ሲንጋፖር ነው ወይንስ አሳነባሪ?

እርምጥምጥ!

Fed_Up wrote:
15 Jul 2024, 02:57
Selam/ wrote:
13 Jul 2024, 16:42
“አበሻ” ብለህ ሁሉንም ሰው የእራስህን አስተሳሰብ በምትረዳበት ቅርጫት ውስጥ አታስገባ።

በነገራችን ላይ አድርባይነትንና ቅናትን ከራስህ መገለጫዎች ውስጥ እረስተሃል!
ከ1-3 የዘርህ ነው:: ይህን አለኝ ብለህ ደግሞ ተንጣጣ:: ዋጋ እሚሰጥህ የለም እንጂ

Re: 4ቱ ያበሻ በሽታዎች

Posted: 17 Jul 2024, 03:57
by Horus
የት እንደ ምትሄድ ካላወቅህ ማንኛውም መንገድ የሆነ ቦታ ያደርስሃል
! የጠፋ በግ
!

ሰላም ዋሉ