Page 1 of 1
ለሚሊ ሜትር ያክል ሳቱት አሁንም፣ ወይ ነዶ!
Posted: 13 Jul 2024, 12:41
by DefendTheTruth
ፈሳሙ ፋንዶ ምን ይበለን ይሁን አሁን ደግሞ፣ አያልቅበቶች!
Re: ለሚሊ ሜትር ያክል ሳቱት አሁንም፣ ወይ ነዶ!
Posted: 13 Jul 2024, 12:46
by DefendTheTruth
17 ጊዜ ተመላልሼባችዋለሁ? ይሄ ፋንዶን መቀመቅ ዉስጥ የከተተ አባባል ነዉ፣ የት ነበር? ትልቅ እንቅልፍ ዉስጥ ማለት ነዉ?
የፋንዶ ባሕር ሰርጓች መርከቦች (በኮማንደር እስክንድር ነጋ፣ (ባልዲ ራስ) እየታዘዘ) ከኋለዉ ይተዩኛል፣ ዛሬስ ሚሊ ሜትርም አይስቱትም፣ ወይ እድል!
Re: ለሚሊ ሜትር ያክል ሳቱት አሁንም፣ ወይ ነዶ!
Posted: 13 Jul 2024, 12:51
by Abere
የፍርሃት ብዛት ይባላል። ቅዠት ገደለው ሰውየውን። በቁሙ እዩት ገደል ገባሁ አይነት ነው። ጴንጤ እኮ ቅዠታም ነው በአብዛኛ - አእምሮው ንክ ሰው ነው። መጡብኝ፤ሊገድሉኝ ነው፤ ሳቱኝ ወዘተ የተለመደ የጴንጤ ቅዠት ይባላል።
DefendTheTruth wrote: ↑13 Jul 2024, 12:46
17 ጊዜ ተመላልሼባችዋለሁ? ይሄ ፋንዶን መቀመቅ ዉስጥ የከተተ አባባል ነዉ፣ የት ነበር? ትልቅ እንቅልፍ ዉስጥ ማለት ነዉ?