Page 1 of 1
አሳዛኝ ዜና: የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የተሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች ባንዲራውን በመልበሳቸው ምክንያት በህወሓት እየተደፈሩ ነው።
Posted: 13 Jul 2024, 07:31
by Fiyameta
የትግራይ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ከመቀሌ ሬድዮ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ የሴት አትሌቶቹ በተጋሩ አሰልጣኞቻቸው ፆታዊ ጥቃት እንደሚደርስባቸው መረጃ እንዳላቸውና በትግራይ ባህል መሰረት ጉዳዩን ከሕግ ይልቅ በባህላዊ መንገድ መፍትሄ እንዲያገኝ ጥረት እያደረጉ መሆናቸውን ጠቁመዋል።
Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ
Posted: 13 Jul 2024, 09:31
by Axumezana
የFiyameta ምስክር ድንቢጥ!
Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ
Posted: 13 Jul 2024, 15:34
by Fiyameta
TPLF thugs are gang raping Tigray's female athletes because the women represent Ethiopia when running at international marathons and distance races. Why don't they just invoke Article 39 and secede from Ethiopia instead of taking out their anger and frustrations on the poor Tigrayan women?

Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ
Posted: 13 Jul 2024, 16:27
by Fiyameta
May God save and protect Tigray's female athletes

Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ
Posted: 13 Jul 2024, 20:56
by Fiyameta
በኮፐንሀገን ግማሽ ማራቶን ላይ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌት ድል ማስመዝገቧን ተከትሎ የህውሀት ካድሬ የህውሀትን ባንዲራ ልታለብሳት ብትሞክርም "ወዲያ አርጊው!" ብላ የኢትዮጵያን ባንዲራን ለብሳ ህወሓቶችን አሳፈረቻቸው። በአትሌቶቹ ላይ ቂም የቋጠሩ የህወሓት ካድሬዎች በትግራይ በሴቶቹ ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀሎች እየፈፀሙ ይገኛሉ።
Please wait, video is loading...
Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ
Posted: 13 Jul 2024, 23:14
by Fiyameta
It is very hard to be an Ethiopian in Chigray. The TPLF don't tolerate it.
Re: ከትግራይ አሳዛኝ ዜና ተሰማ:-- የኢትዮጵያ ባንዲራ ለብሰው በኢንተርናሽናል ውድድሮች ላይ የሚሳተፉ የትግራይ ተወላጅ ሴት አትሌቶች በትግራይ ወሲባዊ ጥቃት እየደረሰባቸው መሆኑን ተገለ
Posted: 14 Jul 2024, 17:02
by Fiyameta
አስገድዶ መድፈር ባህላዊ ጨዋታቸው ነው።