Page 1 of 1
✅ የዘርዓይ ደረስ ልጅ ነኝ❗ ✅
Posted: 13 Jul 2024, 02:04
by Fiyameta
Re: ✅ የዘርዓይ ደረስ ልጅ ነኝ❗ ✅
Posted: 13 Jul 2024, 03:24
by Fiyameta
Re: ✅ የዘርዓይ ደረስ ልጅ ነኝ❗ ✅
Posted: 13 Jul 2024, 11:12
by Abere
የአብርሃም ልጆችነን እያላችሁ አትመጻደቁ - የአብርሃምን አይነት ስራ አልሰራችሁም እና። እግዚአብሄ እኔ ለአብርሃም ልጆች ከነዚህ ድንጋዮች አስነሳለታለሁ እንዳለው።
< and do not suppose that you can say to yourselves, ‘We have Abraham for our father’; for I say to you that from these stones God is able to raise up children to Abraham. The axe is already laid at the root of the trees; therefore every tree that does not bear good fruit is cut down and thrown into the fire.> Matthew 3:9-10
የዘርዐይ ደረስን ስራ ሻዕብያዎች መች ሰሩት እና። ዘርዐይ ደረስ ጀግና ኢትዮጵያዊ አረንጓደ፤ብጫ ቀይ ሰንደቅ አላማ ተጎናጽፎ ለዚች ሰንደቅ አላማ በክብር ተሰዋ እንጅ። ቅዱሱን ታሪክ ለምን ታረክሳላችሁ።
ዘርዐይ ደረስ ከሰማይ ሁኖ እየሆነ ባለው እጅግ ያዝናል። የተሰዋለት የክብር አላማ ሙቶ ዱርየዎች እና ነፍሰ በላዎች በዝተው ሲያይ።
Re: ✅ የዘርዓይ ደረስ ልጅ ነኝ❗ ✅
Posted: 13 Jul 2024, 11:35
by Misraq
Fifi.....ስላየሁሽ ደስተኛ ነኝ።
Re: ✅ የዘርዓይ ደረስ ልጅ ነኝ❗ ✅
Posted: 13 Jul 2024, 12:27
by Axumezana
ዘርኣይ ድረስ ፋኖ ነበር!
Re: ✅ የዘርዓይ ደረስ ልጅ ነኝ❗ ✅
Posted: 13 Jul 2024, 13:30
by Digital Weyane
ኡኛ ወያኔ የስዩም መስፍን ልጆች ነን። ስንዋሽ ማንም አይችለንም።
Re: ✅ የዘርዓይ ደረስ ልጅ ነኝ❗ ✅
Posted: 13 Jul 2024, 15:45
by Fiyameta