Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሻዕብያዎች ዴርግን የደምሥሰን ጀግኖችነን ካሉ ከደርግ ውድቀት ማግስትለምን በባድመ ጦርነት እነርሱ ተደመሰሱ(ምሽግ ውስጥ እንደ ድንች ተጨፈላለቁ)?ለደርግ ጦርነት አነቃቂ ዕፅ ወስደው ነበር ?

Post by Abere » 12 Jul 2024, 09:47

ሻዕብያዎች እኛ ዴርግን የደምሥሰን ጀግኖችነን ካሉ ከደርግ ውድቀት ማግስት ለምን በባድመ ጦርነት እነርሱ ተደመሰሱ (ምሽግ ውስጥ እንደ ድንች ተመተሩ)? ለደርግ ጦርነት አነቃቂ ዕፅ ወስደው ነበር እንደ? :lol:
አስካሪ እና ቆርቆሮ ሜዳ ላይ ይጮሃል ይንቋቋል ነው የሚባለው። 3ኛው ዙር አይምሬው ቀይ ኮከብ ሲመጣ የአስካሪን ሩጫ ባድመ ላይ እንዳየነው ይደግሙታል።

Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሻዕብያዎች ዴርግን የደምሥሰን ጀግኖችነን ካሉ ከደርግ ውድቀት ማግስትለምን በባድመ ጦርነት እነርሱ ተደመሰሱ(ምሽግ ውስጥ እንደ ድንች ተጨፈላለቁ)?ለደርግ ጦርነት አነቃቂ ዕፅ ወስደው ነ

Post by Abere » 12 Jul 2024, 11:30

እንደት ነው መቶ በመቶ ደርግን ድብቅ በመምታት አሸንፊያለሁ የሚል ቡድን፤ በደርግ ማግስት በተደረገ ጦርነት አሸናፊነቱ እንኳን ባይቻል ወይ አቻ ለአቻ ወይም ደግሞ ሲሸሹ እንኳን ኮራ ብሎ አለመሆኑ።

ከእስራኤል የ6 ቀኑ አረቦችን ካሸነፈችበት በመቀጠል ሻዕብያ ኤርትራ በአጭር ቀናት ድባቅ ተመታታ ቲብቲቦ ድሪቶ እና ቸርኬዋን ሳትይዝ የፈረጠጠችበት ነው። እድሜ ለአስካሪ መለስ ዜናዊ አባረርናቸው በቃ ተመለስ በሚል የአስካሪዎች ሴራ ነፍሳችሁን አተረፋት። ከዚያ የከፋ ማዕበል ቀይ ኮከብ 2 አይምሬው መምጣቱ ግን አይቀሬ ነው።

Till that hurricane come, Ascari rats keep squeaking -
እያወጣ የሚቀብር አዲስ ትውልድ ነው አሁን ያለው። ያ የምትፎክሩበት የ100 አመት የቤት ስራ ወረቀት ሙሉ በሙሉ እስከ ሚቀደድ ትንሽ ጭንቀታችሁን እየመጣችሁ አስተንፍሱ። :mrgreen:

Right
Member
Posts: 4310
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ሻዕብያዎች ዴርግን የደምሥሰን ጀግኖችነን ካሉ ከደርግ ውድቀት ማግስትለምን በባድመ ጦርነት እነርሱ ተደመሰሱ(ምሽግ ውስጥ እንደ ድንች ተጨፈላለቁ)?ለደርግ ጦርነት አነቃቂ ዕፅ ወስደው ነ

Post by Right » 12 Jul 2024, 12:54

Brother Abere,
When they fought Derg, they infiltrated the entire government as Ethiopian. They were in the military, security and foreign affairs of the stupid Derg administration. Battle plans were leaked from the Derg high command to Shabia. When bullets were asked at the battle front Bread was sent. They deceived, manipulated and conned Ethiopians during the Derg era.
Then came the woyannies. Deporting all the Eritreans from Ethiopia and clearing them from the government structure and beaten them in 4 days in the Badme war.
They are blustering. They are deceitful, manipulative, con artist and lazy.
They are no good.

Digital Weyane
Member+
Posts: 9839
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሻዕብያዎች ዴርግን የደምሥሰን ጀግኖችነን ካሉ ከደርግ ውድቀት ማግስትለምን በባድመ ጦርነት እነርሱ ተደመሰሱ(ምሽግ ውስጥ እንደ ድንች ተጨፈላለቁ)?ለደርግ ጦርነት አነቃቂ ዕፅ ወስደው ነ

Post by Digital Weyane » 12 Jul 2024, 13:35

አንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን የትግራይ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮች በውክልና ጦርነት ሃሺሽ እያስጨሰ ያስጨረሰ ያስጨፈጨፈ ትግራዋይ ዎንድማችን Abere የትግራይ ህዝብን ወክሎ እንዲናገር አንፈቅድም። :roll: :roll:

Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሻዕብያዎች ዴርግን የደምሥሰን ጀግኖችነን ካሉ ከደርግ ውድቀት ማግስትለምን በባድመ ጦርነት እነርሱ ተደመሰሱ(ምሽግ ውስጥ እንደ ድንች ተጨፈላለቁ)?ለደርግ ጦርነት አነቃቂ ዕፅ ወስደው ነ

Post by Abere » 12 Jul 2024, 14:08

Brother Right,

____You are absolutely correct! Derg, Mengistu Hailemariam, was the worst enemy of himself. All he did was a hog wash. In the name of Ethiopiawinet, he killed Ethiopia by mixing sheep and wolves together. Half of his team was Shabia and Woyane recruit. Woyane took a good lesson from Derg mistake in the Badme war, it purged all the moles first. OLF-PP also took lesson from Derg too. OLF-PP used almost all Amhara forces ( Amhara special and Fano) to hunt and destroy Woyane. Derg lacked the wisdom and tact of organizing effective military units.

____Look, Fano is following that strategy. Shewa Fano, Wolo Fano, Gojam Fano and Gondar Fano: They have same purpose but they use distinct tact which left Abiy Ahmed confused - Abiy Ahmed moles wanted Fano to be a single unit :mrgreen: That is like putting all your egg in one basket. Any way, Shabia are not patriot or hero at all, they are opportunist hunters like hyena - hyena claim or scavenge on lions kill. When hyenas got lucky on someone's kill, their noise is very disturbing and ugly - just like Ascari Shabia.

Right wrote:
12 Jul 2024, 12:54
Brother Abere,
When they fought Derg, they infiltrated the entire government as Ethiopian. They were in the military, security and foreign affairs of the stupid Derg administration. Battle plans were leaked from the Derg high command to Shabia. When bullets were asked at the battle front Bread was sent. They deceived, manipulated and conned Ethiopians during the Derg era.
Then came the woyannies. Deporting all the Eritreans from Ethiopia and clearing them from the government structure and beaten them in 4 days in the Badme war.
They are blustering. They are deceitful, manipulative, con artist and lazy.
They are no good.

Selam/
Senior Member
Posts: 17022
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሻዕብያዎች ዴርግን የደምሥሰን ጀግኖችነን ካሉ ከደርግ ውድቀት ማግስትለምን በባድመ ጦርነት እነርሱ ተደመሰሱ(ምሽግ ውስጥ እንደ ድንች ተጨፈላለቁ)?ለደርግ ጦርነት አነቃቂ ዕፅ ወስደው ነ

Post by Selam/ » 12 Jul 2024, 14:09

ደርግ የተሸነፈው ሶሻሊዝም የሚባለውን ቅራቅንቦ ስርዓት እንደ ካባ ያጠለቀ ጊዜ ነው።

አሸነፍን ወይንም ታገልን እያሉ የሚፎልሉት እባጫም ሻቢያ፣ ወያኔ፣ ኦነግ፣ ኢህአፓም ኢትዮጵያን አሁን ላለችባት ውድቅት ያደረሷት የሶሻሊዝም ትራፊዎችና እሬሳዎች ናቸው። አንዱ ተራ ፍግ ሌላውን ተራ ፍግ አሸነፍኩ ብሎ ቢያወራ ለእኔ ምንም አይደንቀኝም። ሁሉም ክብር የሌላቸው የመጨረሻ የወራዳ ወራዳ ናቸዋ።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23398
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ሻዕብያዎች ዴርግን የደምሥሰን ጀግኖችነን ካሉ ከደርግ ውድቀት ማግስትለምን በባድመ ጦርነት እነርሱ ተደመሰሱ(ምሽግ ውስጥ እንደ ድንች ተጨፈላለቁ)?ለደርግ ጦርነት አነቃቂ ዕፅ ወስደው ነ

Post by Fed_Up » 12 Jul 2024, 15:03

የደርግ ትራፊና ርዝራዦች ሽሜዎች ጋር ነው ለካ ስናወራ የምንውለው::እኔ ሽማግሌዎችን አከብራለሁ ግን ያኔ ደርግ ሲሸነፍ "በወንድ ልጂ አምላክ አትግደሉኝ" ይሉ እንደነበር የእኔ ተጋዳላይ አባት አጫውቶኛል ... የእነሱ ልጆችም ባድሜ ብለው መጥተው 100,000 ቅመን 179,000 ከጨዋታ ውጭ አድርገን ስንልካቸው ... አልጀርስን ተቀምጦ የፈረመው :: የሚገርመው ግን እነዚህ ከላይ የሚቀባጥሩትየደር አዛውንቶች አሁን ባድመ የት ናት ብለው አለመጠየቃቸው ብእድሜ ምክንያት ዳመንትድ የሆኑ ይመስለኛ::
ከአሁን በሆላ ጦርነት ቢኖር ከጦርነቱ በሆላ እምዬ ወይም እማምዬ .. እቴትዬ እምትባል ኢትዮጵያ አትኖርም:: ያኔ በክላሽ እና ሸበጥ እያለን ያልቻላችሁን ዛሬ ታንኩ ባንኩ ባህር ሃይሉ አየር ሃይሉ እስካፍንጫ የታጠቀና የተደራጀ ሜካናይዝድ እና እያንዳንዱ ኤርትራዊ ውጊያ ሳይንስ ስልጥኖ ባለበት ወቅት መግጠም ማሰብ ራስን በራስ ማንቁርትን በሰሳ ቢላዋ መቁረጥ ያህል ማለት ነው::

ፈስ ሁላ

Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሻዕብያዎች ዴርግን የደምሥሰን ጀግኖችነን ካሉ ከደርግ ውድቀት ማግስትለምን በባድመ ጦርነት እነርሱ ተደመሰሱ(ምሽግ ውስጥ እንደ ድንች ተጨፈላለቁ)?ለደርግ ጦርነት አነቃቂ ዕፅ ወስደው ነ

Post by Abere » 12 Jul 2024, 15:09

እኔ ደግሞ በአድዋ ጦርነት የተሳተፈውን ቅድመ-አያቴን የምወቅሰው ጀብዱ የፈጸመበትን መሳሪያ ከመከታ ላይ ተሰቅሎ እያየሁ ማደጌ ደስ ቢለኝም የአስካሪ እጅ እና እግር መቁረጡን ታሪኩን እየሰማሁ ባድግም ከመከታው ላይ የተቆረጠው የአስካሪ ግራ እጅ እና እግር ተሰቅሎ ቢኖር እላለሁ። እኛ አስካሪን ከጤፍ አንቆጥራትም። :mrgreen:

Fed_Up wrote:
12 Jul 2024, 15:03

Post by Fed_Up » 12 Jul 2024, 16:34

Abere wrote:
12 Jul 2024, 15:09

Starvin Marvin ሰገጤው,

Ya for that crime we took everything and departed. Stay land locked b!tch!

Right
Member
Posts: 4310
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ሻዕብያዎች ዴርግን የደምሥሰን ጀግኖችነን ካሉ ከደርግ ውድቀት ማግስትለምን በባድመ ጦርነት እነርሱ ተደመሰሱ(ምሽግ ውስጥ እንደ ድንች ተጨፈላለቁ)?ለደርግ ጦርነት አነቃቂ ዕፅ ወስደው ነ

Post by Right » 12 Jul 2024, 18:12

Woyane took a good lesson from Derg mistake in the Badme war, it purged all the moles first.
The Weyannies f$&cked up Shabia in just 4 days. Shabia never recovered from the Badme war. The secret is simple, deport all Eritreans from Ethiopia and conduct what ever operations you like. Don’t allow the deceptive and manipulative Eris near Ethiopia. Period. Let them go to their beloved Somalia but they will never consider that.

Selam/
Senior Member
Posts: 17022
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሻዕብያዎች ዴርግን የደምሥሰን ጀግኖችነን ካሉ ከደርግ ውድቀት ማግስትለምን በባድመ ጦርነት እነርሱ ተደመሰሱ(ምሽግ ውስጥ እንደ ድንች ተጨፈላለቁ)?ለደርግ ጦርነት አነቃቂ ዕፅ ወስደው ነ

Post by Selam/ » 12 Jul 2024, 23:02

ዕዳሪው - የኢትዮጵያን ብሄራዊ የህዝብ መዝሙር ሳታጠና እዚህ መረጃ ፎረም ላይ በድጋሚ ዝር እንዳትል አላልኩህም ነበር? ኩታራ!
Fed_Up wrote:
12 Jul 2024, 15:03
የደርግ ትራፊና ርዝራዦች ሽሜዎች ጋር ነው ለካ ስናወራ የምንውለው::እኔ ሽማግሌዎችን አከብራለሁ ግን ያኔ ደርግ ሲሸነፍ "በወንድ ልጂ አምላክ አትግደሉኝ" ይሉ እንደነበር የእኔ ተጋዳላይ አባት አጫውቶኛል ... የእነሱ ልጆችም ባድሜ ብለው መጥተው 100,000 ቅመን 179,000 ከጨዋታ ውጭ አድርገን ስንልካቸው ... አልጀርስን ተቀምጦ የፈረመው :: የሚገርመው ግን እነዚህ ከላይ የሚቀባጥሩትየደር አዛውንቶች አሁን ባድመ የት ናት ብለው አለመጠየቃቸው ብእድሜ ምክንያት ዳመንትድ የሆኑ ይመስለኛ::
ከአሁን በሆላ ጦርነት ቢኖር ከጦርነቱ በሆላ እምዬ ወይም እማምዬ .. እቴትዬ እምትባል ኢትዮጵያ አትኖርም:: ያኔ በክላሽ እና ሸበጥ እያለን ያልቻላችሁን ዛሬ ታንኩ ባንኩ ባህር ሃይሉ አየር ሃይሉ እስካፍንጫ የታጠቀና የተደራጀ ሜካናይዝድ እና እያንዳንዱ ኤርትራዊ ውጊያ ሳይንስ ስልጥኖ ባለበት ወቅት መግጠም ማሰብ ራስን በራስ ማንቁርትን በሰሳ ቢላዋ መቁረጥ ያህል ማለት ነው::

ፈስ ሁላ

Abere
Senior Member
Posts: 14868
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሻዕብያዎች ዴርግን የደምሥሰን ጀግኖችነን ካሉ ከደርግ ውድቀት ማግስትለምን በባድመ ጦርነት እነርሱ ተደመሰሱ(ምሽግ ውስጥ እንደ ድንች ተጨፈላለቁ)?ለደርግ ጦርነት አነቃቂ ዕፅ ወስደው ነ

Post by Abere » 14 Jul 2024, 13:07

ከእነኝህ ሁለት አባባሎች አንደኛው ትክክል ሊሆን ይችላል። እኔ ግን ሁለተኛ ትክክል ነው ባይ ነኝ።

1ኛ) የቀን እንጅ የሰው ጄግና የለውም። ለምሳሌ ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል። ይህ ማለት ቀን አዘንብሎ ቅል ሻዕብያ የምዕራባዊያን እና የዐረብ አገራት አሎሎ ይዞ ኢትዮጵያ ላይ ወረወረ

2ኛ) ጨረቃ የእራሷ የሌላትን የፀሐይ ብርሃን ሰርቃ በማንፀባረቅ ፀሐይ መስላ በአደባባይ ብቅ ማለት። ለእኔ የሻዕብያ ጀግንነት ከዝቃዛ ምሽት የጨረቃ ብርሃን ድምቀት አይለይም። ባንድነቱን እንጅ ጀግንነቱ አልፈጠረባቸውም፤ የባንድነት ውርስ ባህርይ ግን አታሎ ተመሳስሎ የሌሎችን ዝና እና ድል የእራስ አስመስሎ ማጋነን ነው። የባድመ ጦርነት ያጋለጠው ቢኖር የሻዕብያ አቅመቢስነት ብቻ ሳይሆን ጀግንነት የሚባል እንጥፍጣፊ የሌላቸው መሆኑን ነው።

Post Reply