Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ከ50 ዓመታት በላይ በዘለቀው ትግል፤ ወያኔ ለትግራይ ምን እንቁላል ጣለችለት? የትግራይን ወጣት እሬሳ በየጢሻው አንጠባጠበው ፤ የተረፈውን በችግር ጠበጠበው።

Post by Abere » 11 Jul 2024, 09:22

ከ50 ዓመታት በላይ በዘለቀው ትግል፤ ወያኔ ለትግራይ ምን እንቁላል ጣለችለት? የትግራይን ወጣት እሬሳ በየጢሻው አንጠባጠበው ፤ የተረፈውን በችግር ጠበጠበው። ሰርቀን እንበላለን እና ሰርቀን እንገነጠላለን የዲያብሎስ መንገድ::

The evil scheme of Woyane, brought a deadly end for Tigary province. After 50 years of wasting the lives of Tigres, Woyane just like a wasp did not make honey for Tigres.




Abere
Senior Member
Posts: 14874
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ከ50 ዓመታት በላይ በዘለቀው ትግል፤ ወያኔ ለትግራይ ምን እንቁላል ጣለችለት? የትግራይን ወጣት እሬሳ በየጢሻው አንጠባጠበው ፤ የተረፈውን በችግር ጠበጠበው።

Post by Abere » 11 Jul 2024, 10:14

እባክህ በሳቅ አትግደለኝ እንጅ። :lol: ደግሞ ወያኔ ምኑ ከውጥናቸው እስከ ዕለተ ሞታቸው ምን በጎ ነገር አላቸው - ደህና የበረች አገር እና ፍቅር የሆነ ህዝብን በመርዛማ ሴራ ትግራይን ገንጥለን እንሄዳለን ትግራይ ትግርኝ ቅራቅንቦ ነገር የሚባል አገር እንሰራለን በማለት በመጨረሻ የትግራይን ህብ ባዶ ሜዳ ላይ ከሀዘን እና መርዶ ጋር ጣሉት። ይገርምሃል አሁን የትግራይ ህዝብ ቅዘናማ የቻይና ጨርቅ (ቀይ እና ቢጫ ማለቴ ነው) በየአደባባዩ ታያቸዋለህ - የደቆነ ሰይጣን ሳያቀሥስ አይገድልም ይባላል።

እንደት ነው ይች የወያኔ ነገር ትንሽ ተሰማችህ? እንደ ብርሃኑ ነጋ ስር የሰደደ የሰሜን ጥላቻ አለብህ ወይስ የበላ ሆድ አላስችለው አለ? :mrgreen: ማለቴ ወያኔ እርኩስ ጸረ-ኢትዮጵያ ነው። የኢትዮጵያ የሆነውን ሁሉ ሰርቆ ለሌላ ይሰጣል።

Dama wrote:
11 Jul 2024, 09:29
Don't blame them. They meant good, at least initially.

Post Reply