Page 1 of 1
ልዝብ ሰይጣን የሚሉት ይኸን አይነት ሰው ነው!
Posted: 11 Jul 2024, 06:13
by Axumezana
His lies about the land taken from Tigray to establish Afar is exposed below!
viewtopic.php?f=2&t=335559#p1442739
Re: ልዝብ ሰይጣን የሚሉት ይኸን አይነት ሰው ነው!
Posted: 11 Jul 2024, 12:27
by Abere
ዶሮ ጭራ ጭራ የመታረጃ ቢላዎ አወጣች። ይህ ምሁር ትግራይ የሚባል የለም - ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ናቸው ትግራይ የሚባል ክፍለ-ሀገር የፈጠሩት። ትግራይ በኤርትራ ውስጥ ነበረች ብሎ መርዶ ነገራቸው።
ዓሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል። የራያ ታሪክም የ7 ዓመት የአምቻ ጋብቻ ስጦታ እንጅ ከዚያ በፊትም ከዚያ በኋላም ራያ የትግሬ ሁኖ አያውቅም። እውነቱን አፈረጠው።
Re: ልዝብ ሰይጣን የሚሉት ይኸን አይነት ሰው ነው!
Posted: 11 Jul 2024, 14:58
by Axumezana
1000 lies cannot sum upto one truth!