Page 1 of 1

በልጅነቴ በባዶ እግሬ የሮጥኩባት ታሪካዊቷ የጢያ ሜዳ!

Posted: 10 Jul 2024, 16:29
by Horus
ገና ምኑ ብዙ ነገር ይወጣል! በገሬኖ ስላሴና በጢያ መሃል ስንትና ስንት ቅርሶች አሉ!
የሴቶቹ የእንጨት ትራስ ጊመ ይባላል ! በጥንታዊት ግብጽ ሃይሮግሊፊክስ ውስጥ ሁሉ ምስሉ አለ ።


Re: በልጅነቴ በባዶ እግሬ የሮጥኩባት ታሪካዊቷ የጢያ ሜዳ!

Posted: 10 Jul 2024, 16:41
by Horus
የጉራጌ ሴቶች ጊመ ፤ the Egyptian Women Head Rest (ጥንታዊ ግብጾች ምን ይሉት እንደ ነበር ገና ዲኮድ አልተደረገም) የላይኛው ቪዲዮ ላይ 28 ደቂቃ ላይ ጊመን ተመልከት! ያ ነበር የእናቴና እህቶቼ ትራስ!!!
https://www.google.com/search?q=images+ ... nt=gws-wiz

Re: በልጅነቴ በባዶ እግሬ የሮጥኩባት ታሪካዊቷ የጢያ ሜዳ!

Posted: 10 Jul 2024, 16:47
by Dama
While you're in a slumber, it may soon be an Oromo land. They will change the name and claim its history as their own.
Sleep deep!

Re: በልጅነቴ በባዶ እግሬ የሮጥኩባት ታሪካዊቷ የጢያ ሜዳ!

Posted: 10 Jul 2024, 17:33
by Misraq
በባዶ ቂጥህም 8)

Re: በልጅነቴ በባዶ እግሬ የሮጥኩባት ታሪካዊቷ የጢያ ሜዳ!

Posted: 10 Jul 2024, 17:39
by Dama
Misraq wrote:
10 Jul 2024, 17:33
በባዶ ቂጥህም 8)
Qefo ras!

Re: በልጅነቴ በባዶ እግሬ የሮጥኩባት ታሪካዊቷ የጢያ ሜዳ!

Posted: 10 Jul 2024, 17:49
by Misraq
Dama wrote:
10 Jul 2024, 17:39
Misraq wrote:
10 Jul 2024, 17:33
በባዶ ቂጥህም 8)
Qefo ras!
ዋሸሁ እንዴ ጎቤቾ

Re: በልጅነቴ በባዶ እግሬ የሮጥኩባት ታሪካዊቷ የጢያ ሜዳ!

Posted: 10 Jul 2024, 18:20
by Odie
Horus wrote:
10 Jul 2024, 16:29
ገና ምኑ ብዙ ነገር ይወጣል! በገሬኖ ስላሴና በጢያ መሃል ስንትና ስንት ቅርሶች አሉ!
የሴቶቹ የእንጨት ትራስ ጊመ ይባላል ! በጥንታዊት ግብጽ ሃይሮግሊፊክስ ውስጥ ሁሉ ምስሉ አለ ።

My mom had ጊመ in real time. Young girls used to have very decorated ones with a bottom space for [deleted] for their hair. Some even placed some bead like ornament arround its narrow neck. I am not sure if they retired it but when I was a child ሙሽሪት used to have one when they get married. Older ladies used to have a bigger wider one. I was always amazed by how they place their neck on it and sleep. Well ladies use so thin heeled shoes because they have one of the best balance system compared to men.
Interestingly the Gurage have many cultural beautiful wares I have not seen in many places in ethiopia.
ጠቁየ/traditional basket
ኡሳዶረ/ይወረፐ-for eating
ጡዋ mostly to drink ቃሪቦ/ስኸር/ሻሜታ
ኢንጃፖ to drink water/milk
ትንክየ/እንስራ
ሴራ/ቢጥር-ጣባ/ሌማት
አንቆፈ -spoon
እንደራ/ኢኖር/-ጅባ
ዳነራ/ኢኖር/-በፋቂ የተዘጋጀ ለስላሳ የቆዳ መተኛ
ካፗት-ከእንስት ቅጠል ተሽካሚ ተወዶ ተስርቶ ከእንደራ በታች ለመተኛ የሚሆን

ሌሎችም!
Interestingly ጊመ እስከ ጥንታዊ ግብዝ መመዘዙ የሚናገረው ነገር ይኖረዋል::
ጥያን አላየሁትም በፎቶ ብቻ ነው የማውቀው::
መሃል ኢትዮዽያ የዘመናት የጦርነት ጭካኔዎች ያሳለፈ ዘር ከዘር የተደበላለቀበት ሽዋ ደግሞ እራሱ ችሉ ግዛት የነበረ በእስልምናውና በኦሮሞ መስፋፋት መከራ የተቀበለና የጠፋ ህዝብ ነው::