Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
⚠️ almaze/Misraq ትውልድ አገሩ ትግራይ ከኢትዮጵያ መገንጠልን ማን ከለከለው? ⚠️
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=346173
Page
1
of
1
⚠️ almaze/Misraq ትውልድ አገሩ ትግራይ ከኢትዮጵያ መገንጠልን ማን ከለከለው? ⚠️
Posted:
09 Jul 2024, 18:47
by
Fiyameta
Re: ⚠️ almaze/Misraq ትውልድ አገሩ ትግራይ ከኢትዮጵያ መገንጠልን ማን ከለከለው? ⚠️
Posted:
09 Jul 2024, 20:01
by
Fiyameta
ይገንጠል! ይገንጠል! ይገንጠል!
Re: ⚠️ almaze/Misraq ትውልድ አገሩ ትግራይ ከኢትዮጵያ መገንጠልን ማን ከለከለው? ⚠️
Posted:
09 Jul 2024, 20:40
by
Digital Weyane
ከኡናት አገራችን ኢትዮጵያ ተገንጥለን ምን ልንበላ ነው?
የalmaze ውሸት ምግብ ቢሆን ስንቱ ትግራዋይ በጠገበ፣
የMisraq ውሸት ልብስ ቢሆን ስንቱ ትግራዋይ በደረበ፣
እንደወርቅም ቢሆን ስንቱ ጁንታ በነጠረ፣
የህወሓት ውሸት ስንቱን ትግራዋይን በክህደት አደራጀ።
ዎንድማችን almaze የምታገባው ሚስት አጥቶ በውሸት አረጀ
ደግነቱ ውሸት እውነት ሳይሆን ቀረ።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ