Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19984
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ⚠️ almaze/Misraq ትውልድ አገሩ ትግራይ ከኢትዮጵያ መገንጠልን ማን ከለከለው? ⚠️

Post by Fiyameta » 09 Jul 2024, 20:01

ይገንጠል! ይገንጠል! ይገንጠል! :P :P :P

Digital Weyane
Member+
Posts: 9841
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ⚠️ almaze/Misraq ትውልድ አገሩ ትግራይ ከኢትዮጵያ መገንጠልን ማን ከለከለው? ⚠️

Post by Digital Weyane » 09 Jul 2024, 20:40

ከኡናት አገራችን ኢትዮጵያ ተገንጥለን ምን ልንበላ ነው? :roll: :roll:

የalmaze ውሸት ምግብ ቢሆን ስንቱ ትግራዋይ በጠገበ፣
የMisraq ውሸት ልብስ ቢሆን ስንቱ ትግራዋይ በደረበ፣
እንደወርቅም ቢሆን ስንቱ ጁንታ በነጠረ፣
የህወሓት ውሸት ስንቱን ትግራዋይን በክህደት አደራጀ።
ዎንድማችን almaze የምታገባው ሚስት አጥቶ በውሸት አረጀ
ደግነቱ ውሸት እውነት ሳይሆን ቀረ።
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Post Reply