Page 1 of 1
የ፬ ኪሎ መንገድ አሳጥራለሁ ብለህ፤ የወልቃይት መንገድ እያጠረብህ ነው። ፋኖየ፤ የ፬ ኪሎ መንገድ ተወውና ወደ ወልቃይት ሄደህ ከትግራይ ጋር ተዋጋ! - መጎስ ተሾመ ዘውዱ ለፋኖ የሰጠው ምክር
Posted: 08 Jul 2024, 15:40
by sarcasm
ለመሆኑ ሰውየው ውትድርና ያውቃል? ለመከላከል የሚያመች መልክዓ ምድር ያውቃል? ፬ ኪሎን እየተመኘህ 'የቆጡን አወርድ ብላ የብብትዋ ጣለች' እንዳይሆንብህ እያለ እዛ
ሞቃት ቆላማ አውላላ ሜዳ በድሮንና አየር ሃይል ሊያስጨርሳቸው ነው?
Re: የ፬ ኪሎ መንገድ አሳጥራለሁ ብለህ፤ የወልቃይት መንገድ እያጠረብህ ነው። ፋኖየ፤ የ፬ ኪሎ መንገድ ተወውና ወደ ወልቃይት ሄደህ ከትግራይ ጋር ተዋጋ! - መጎስ ተሾመ ዘውዱ ለፋኖ የሰጠው
Posted: 08 Jul 2024, 23:55
by Misraq
Sene 30.
Re: የ፬ ኪሎ መንገድ አሳጥራለሁ ብለህ፤ የወልቃይት መንገድ እያጠረብህ ነው። ፋኖየ፤ የ፬ ኪሎ መንገድ ተወውና ወደ ወልቃይት ሄደህ ከትግራይ ጋር ተዋጋ! - መጎስ ተሾመ ዘውዱ ለፋኖ የሰጠው
Posted: 19 Jul 2024, 20:30
by sarcasm
መጎስ ተሾመ ዘውዱ ግን ለምንድን ነው ትግራይና አማራ አንዲዋጉ የፈለገው?
የጀነራል ተፈራ ማሞ መልስ ለመጎስ ተሾመ ዘውዱ - ከትግራይ ጋር አንዋጋም - በወልቃይትም ሆን በምንም አንዋጋም
"በአማራ ሕዝብና በትግራይ ሕዝብ መካከል በጠብመንጃ የሚፈታ ቅራኔ የለም። ሁሉም አለመግባባቶች በውይይትና በውይይት ብቻ መፈታት አለባቸው።" ጀነራል ተፈራ ማሞ