Page 1 of 1
ባዶ!!
Posted: 08 Jul 2024, 15:03
by gearhead
ቋንቋቸው ራሱ ከ1960 አልተነቃነቀም!
ማሞ ካቻ እኮ ከ 40 አመት በፊት ያበደ modific ይሰሩ ነበር!! Rightfully so, he didnt call his joint an industry but a shop.
በንግድና ኢንዱስትሪ ዘርፍ፣ ደደብ ጋላ፣ እብድ ቆማጣማራ ከሚቀባጥር
ጉራጌ ቢፈሳ ይሻላል!!

FOxu1cQIOqIJPk
Re: ባዶ!!
Posted: 08 Jul 2024, 15:58
by DefendTheTruth
የምጥምህን ፈስ አንተ ነዉ የምታዉቀዉ፣ ማንም ሰዉ እዚያ ላይ ልሟገትህ አይገባም። ለምጥምህም ፈስ ሌላዉን መሳደብ አይግባህም።
ፈስ በፈስ ሆናችዉ ምልስ!
Re: ባዶ!!
Posted: 09 Jul 2024, 13:15
by gearhead
በንግግር እሺ! የናት ቋንቋ አፍን ያዝ ያረጋል ይባላል!! በጽሁፍ ሳልስ ከሳድስ የማምታታቱን confidence ግን ምን ይሉታል?
በ ጠቅላይ ሚንስተር ደረጃ job-shop እና ኢንዱስትሪን ማምታታቸው ሳያንስ፣ case-by-case መወሰን ያለበትን make-or-by decision, አንድ ክፍል ብቻ ነጥለው universal import substitution ማወጅ ወንጀል ነው!! ወንጀሉ የሚፈጸምበት ወቅት ደሞ shift in industrial centers of concentration በሆነበት ወቅት መሆኑና ህዝባችንን የተከፈተችለትንና የተዘጋጀንበትን አጭር ግዜያዊ እድል የሚዘጋ በመሆኑ ወንጀሉን ድርብርብ ያረገዋል!!
የወጣቱ ስራ መያዝና የዋጋ ግሽበት መረጋጋት ሁለቱ ዋነኛ መመዘኛዎች መሆን ሲገባቸው፣ ጠ/ሚሩ ቋንቋና ቁጥር በማሸርሞጥ ህዝቡ ላይ ቁልቁል ሲሸኑበት ይውላሉ!!
ሊሻሻል የማይችለውን ከኢኮኖሚ ሁኔታ ለማለፍ፣ "የታጠቀ አይራብም" በሚል ፈሊጥ በብዛት ውትድርናውንም አማጺያውንም እየተቀላቀለ ነው!!
DefendTheTruth wrote: ↑08 Jul 2024, 15:58
የምጥምህን ፈስ አንተ ነዉ የምታዉቀዉ፣ ማንም ሰዉ እዚያ ላይ ልሟገትህ አይገባም። ለምጥምህም ፈስ ሌላዉን መሳደብ አይግባህም።
ፈስ በፈስ ሆናችዉ ምልስ!