Page 1 of 1
ቀስበቀስም እዚህ ተደርሷል
Posted: 07 Jul 2024, 20:38
by Misraq
.
.
.
Re: ቀስበቀስም እዚህ ተደርሷል
Posted: 08 Jul 2024, 10:24
by Assegid S.
***
ሰው እንደ መጋዣ መሣሪያ ተሸክሞ እየመጣ ኣማራ ክልል ያራግፋል። ለዚህ'ኮ ነው ኣዝማሪው:
"አወየው ጠመንጃ ... አወየው ጥይት
ተሸካሚሽ ብዙ ... ተኳሽሽ ጥቂት" … ያለው።
እኔም በተራዬ:
የኣቁማዳ እህል አይደል ... ከሆድ የሚገባ
ወይ የኣንቀልባ ልጅ ... አንጀት የሚያባባ
ሲመከር፣ ሲዘከር ... ተው ሲሉት ካልሰማ
በትነው፣ውቀጠው ... ቅጨው እንደ አክርማ
የኣማራይቱ ልጅ -... ፋኖ የሀገር ካስማ! ... ብያለሁ።
Re: ቀስበቀስም እዚህ ተደርሷል
Posted: 08 Jul 2024, 10:33
by Misraq
እንዲያ በል brother Asegid
ሳያውቁ ይህ ሕዝብ ታጠቀላቸው
Re: ቀስበቀስም እዚህ ተደርሷል
Posted: 08 Jul 2024, 11:06
by Fed_Up
Misraq wrote: ↑08 Jul 2024, 10:33
እንዲያ በል brother Asegid
ሳያውቁ ይህ ሕዝብ ታጠቀላቸው
አማራ ነኝ ለማለት ነው አጋሜው እምሶዬ:: በል ደግሞ እሙሙዬ ሆነህ ተከሰትና በትግርኛ አናግርን:: ቀባጣሪ አጋሜ
ለማያቅሽ ሄደሽ ታጠኝ....
Re: ቀስበቀስም እዚህ ተደርሷል
Posted: 09 Jul 2024, 09:24
by Assegid S.
Misraq wrote: ↑08 Jul 2024, 10:33
እንዲያ በል brother Asegid
ሳያውቁ ይህ ሕዝብ ታጠቀላቸው
Thank you, Brother Misraq
