በኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ዉስጥ በቋንቋ ምክንያት የተጋጩ ማህበረሰቦች ኣሉ?
Posted: 07 Jul 2024, 17:27
ማህበረሰቦች ወይም የሰዉ ጎሳዎች በግጦሽ መሬት ምክንያት፣ በሰዉ ህይወት ማለፍ ምክንያት፣ ከዛም በኣዲስ ሃይማኖት ምክንያት መጋጨት ነበሩ።
ኢትዮጵያ ዉስጥ ከ80 በላይ ቋንቋዎችን የሚናገሩ ማህበረሰቦች ወይም የሰዉ ጎሳዎች እንዳሉ ይታወቃል።
ከነዚህ ሁሉ ዉስጥ በቋንቋ ምክንያት መጋጨታቸዉን የምያመለክት ታሪክ ኣለ?
ለምሳሌ ሰዎች ገበያ ሄደዉ በቋንቋ ልዩነት ምክንያት መገበያየት ቸግሮኣቸዉ ጎሳዎች መጋጨታቸዉን የምያመለክት ታሪክ ኣለ?