Page 1 of 1
‘መፈንቅለ መንግስት!’
Posted: 07 Jul 2024, 09:09
by Selam/
አቶ ዓብዮት መፈንቅለ መንግስት ሊያደርጉብኝ ያሴሩ ሰዎች አሉ ብሎ እሪታውን አስነካው። እኛ ወታደር ስለሆንን አይሳካላችሁምና አትድከሙም አለ።
ታዲያ መፈንቅለ መንግስት የማያሳስበው ከሆነ፣ የሴረኞቹ ድካም አሳዝኖት ነው ምክር ቤት ውስጥ መግለጫ የሰጠው? ከዚህ በፊትም እንደዚሁ፣ በለሊት ማየትና ዓላማውን አነጣጥሮ መምታት የሚያስችል መሳሪያ ስላለን መንግስትን እንወጋለን ብላችሁ አትድከሙ፣ መልሳችን ከቀይ ሽብር አስር እጥፍ የከፋ ይሆናል ብሎ ሲያስፈራራ ነበር። ግን ይኸው ከስድስት ዓመት በኋላ የአዲስ አበባ አትክልተኛ ሆኖ ቀርቷል። እሱ ሰለጠነኩበት በሚለው ልክ ሌላውም ዛሬ በደንብ ሰልጥኗል። ከቱርክ የገዛውን የጦር መሳሪያ፣ በሞባይል ተደዋውሉ የሚማርክ ጀግና ተፈጥሯል። ገንዘብ፣ ሃሳብና ቁሳቁስን በፀሃይ ጨረር ፍጥነት የሚለዋወጥ ልበ ሙሉና እሳት የበላ ትውልድ በቅሏል።
Re: ‘መፈንቅለ መንግስት!’
Posted: 07 Jul 2024, 09:41
by Dama
Selam/ wrote: ↑07 Jul 2024, 09:09
አቶ ዓብዮት መፈንቅለ መንግስት ሊያደርጉብኝ ያሴሩ ሰዎች አሉ ብሎ እሪታውን አስነካው። እኛ ወታደር ስለሆንን አይሳካላችሁምና አትድከሙም አለ።
ታዲያ መፈንቅለ መንግስት የማያሳስበው ከሆነ፣ የሴረኞቹ ድካም አሳዝኖት ነው ምክር ቤት ውስጥ መግለጫ የሰጠው? ከዚህ በፊትም እንደዚሁ፣ በለሊት ማየትና ዓላማውን አነጣጥሮ መምታት የሚያስችል መሳሪያ ስላለን መንግስትን እንወጋለን ብላችሁ አትድከሙ፣ መልሳችን ከቀይ ሽብር አስር እጥፍ የከፋ ይሆናል ብሎ ሲያስፈራራ ነበር። ግን ይኸው ከስድስት ዓመት በኋላ የአዲስ አበባ አትክልተኛ ሆኖ ቀርቷል። እሱ ሰለጠነኩበት በሚለው ልክ ሌላውም ዛሬ በደንብ ሰልጥኗል። ከቱርክ የገዛውን የጦር መሳሪያ፣ በሞባይል ተደዋውሉ የሚማርክ ጀግና ተፈጥሯል። ገንዘብ፣ ሃሳብና ቁሳቁስን በፀሃይ ጨረር ፍጥነት የሚለዋወጥ ልበ ሙሉና እሳት የበላ ትውልድ በቅሏል።
Precisely!
Re: ‘መፈንቅለ መንግስት!’
Posted: 07 Jul 2024, 22:36
by OBANG
Re: ‘መፈንቅለ መንግስት!’
Posted: 07 Jul 2024, 23:08
by Misraq
ያለ ምንም ጥርጥር ዓብይ አህመድ ፍርሃቱን ነው የተናገረው። ሪፎርም ያለውም ያው እንደ ትግሬዎቹ መከላከያውን በሚያምናቸው የኦሮሞ ተወላጆች ማጠር ማለት ነው። ስለዚህ ማስፈራርያው ለገዛ ወገኖቹ ነው። መፈንቅለ መንግስት ከተነሳ ሊያነሱ የሚችሉት መዋቅሩን ሊያዙ በሚችሉ በኦሮሞ ተወላጆች ስለሆነ።
የኦሮሞ ተወላጆችም ይህ ሕፃን ስልጣን እንድናጣ ያደርገናል ብለው እንደሚሰጉ ጀዋርም ሌሎችም ተናግረዋል። ስለዚህ ሰውየው የጭንቀት እና እረፍት የማጣት አዙሪት ውስጥ መግባቱ ብዙ ማሳያዎች ናቸው።
Re: ‘መፈንቅለ መንግስት!’
Posted: 08 Jul 2024, 10:02
by Right
ያለ ምንም ጥርጥር ዓብይ አህመድ ፍርሃቱን ነው የተናገረው።
He should be. Before he finished the Tigray war decisively, he jumped into the Amharas den. An unnecessary adventure based on fabricated hate. And that will be his downfall.?No amount of cooperation with the TPLF and decorating Adds will save him. Remember he knifed the Amharas and TPLF and went
Re: ‘መፈንቅለ መንግስት!’
Posted: 08 Jul 2024, 11:06
by Right
…went on to add Jawar and Issias to his black list.
What goes around will come around. Call it a coup, assassination or overthrowing a leader. It doesn’t really matter. The universe has its unique way of balancing things out.
Abiye Ahmed Ali is a dead man walking.
Re: ‘መፈንቅለ መንግስት!’
Posted: 08 Jul 2024, 16:36
by OBANG