Page 1 of 1
ደቡብ ተነስቶዋል፣
Posted: 06 Jul 2024, 14:42
by DefendTheTruth
ወደ ልማት፣ ወደ ነፃነት ና እድገት፣ አማራን ትቶት ሄዶዋል።
Re: ደቡብ ተነስቶዋል፣
Posted: 06 Jul 2024, 14:51
by DefendTheTruth
አሁን አማራ ወደ አርባ ምንጭ ለርፈራል ስላክ ምን ይባላል?
ድሮ እኮ ሁሉም ነገር ወደ አማራ ጋ መሄድ ነበር፣ አይደልም እንዴ?
አማራ ልጁን አስተምሮ ወደ ዉጪ ላከ፣ እነዚያ የተላኩት ልጆች ደግሞ መልሶ እሱኑ መንከስ ጀመሩ፣ ሌላ የጎዱ መስሎዋቸዉ። አሁን አማራ በዚህ ምክንያት ወደ ኋላ ቀረ። ከዚህ አይነት እርግማን ይሰዉራችዉ!
Re: ደቡብ ተነስቶዋል፣
Posted: 06 Jul 2024, 15:08
by Dama
Sellout: example of how much it pays to dog Gurage
Re: ደቡብ ተነስቶዋል፣
Posted: 06 Jul 2024, 18:10
by Odie
መቼ ነው ተሻግራችሁ የምትጨርሱት እናንተ ኤሊ የዋቀ ፈታ ልጆች?
የተስጣችሁ ጊዜ በዚያም በዚህም ልትጨርሱ እኮ ነው

ግን ጌታህ ሺሻ ይሞክራል? መገልፈጥ ያበዛል ብዬ ነው::
Re: ደቡብ ተነስቶዋል፣
Posted: 07 Jul 2024, 04:55
by DefendTheTruth
The next generation mereja forumers, Odie, Dama, etc. The old nicks have expired, the line of argument has been lost. Now it is once again from the starting point with the new generations.....