Page 1 of 1

Biniam Girmay emerged victorious in stage 8 of the Tour de France.

Posted: 06 Jul 2024, 11:45
by C beyond

Re: Biniam Girmay emerged victorious in stage 8 of the Tour de France.

Posted: 06 Jul 2024, 12:20
by Digital Weyane
ባራክ ኦባማ ፕሬዚዳንት ሆኖ ሲመረጥ የህወሓት ካድሬዎች ሰውየው <<ትውልደ ትግራዋይ ነው>> እያሉ ጆሮቻችንን ሲያደነቁሩን እንዳልነበሩ ሁሉ፣ ዛሬም ኤርትራዊው ኣትሌት ቢንያም ግርማይ በፈረንሳይ አገር እየተደረገ ባለው የብስክሌት ውድድር አሸናፊ በመሆን ታሪክ ስለሰራ <<ትግራዋይ ነው>> ማለት ጀምረዋል። የህወሓት የበታችነት ስሜት ኡናታችን ትግራይን አንቆ ይዟታል እናም ከስሩ ነቅለን ለመጣል መረባረብ አለብን። :roll: :roll: :roll: