-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9841
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Biniam Girmay emerged victorious in stage 8 of the Tour de France.
ባራክ ኦባማ ፕሬዚዳንት ሆኖ ሲመረጥ የህወሓት ካድሬዎች ሰውየው <<ትውልደ ትግራዋይ ነው>> እያሉ ጆሮቻችንን ሲያደነቁሩን እንዳልነበሩ ሁሉ፣ ዛሬም ኤርትራዊው ኣትሌት ቢንያም ግርማይ በፈረንሳይ አገር እየተደረገ ባለው የብስክሌት ውድድር አሸናፊ በመሆን ታሪክ ስለሰራ <<ትግራዋይ ነው>> ማለት ጀምረዋል። የህወሓት የበታችነት ስሜት ኡናታችን ትግራይን አንቆ ይዟታል እናም ከስሩ ነቅለን ለመጣል መረባረብ አለብን።