Page 1 of 1

የደምቢዶሎዉ ክሩሳዴ፣ ወደ ላይ ከፍ ብሎ!

Posted: 06 Jul 2024, 08:59
by DefendTheTruth
ተማር ልጄ ብሎ ዘፈነ፣ እዉነተኛዉ ክሩሳዴ ይህ ነዉ ብሎም መከረ።

ነቀምትስ ትምህርት ቀስሞ ይሁን?

ሆሮ ጉዱሩ ይቆያል፣ አሁን በለበት ሁኔታ፣ ከጎጃም አይሻልም። ሁለቱም አከባቢዎች የተመረን ሰዉ ሳይሆን፣ አሸባሪ ና ዘራፊን መፈልፈያ አድርጎዋል። እርግማን!