Page 1 of 1
ማን ከማን ያንሳል፣ ማንስ ከማን ይበልጣል!! ኤርትራውያን ቢንያም ግርማይ አላቸው። ኡኛ ተጋሩ almaze/Misraq አለን።
Posted: 04 Jul 2024, 18:41
by Digital Weyane
ከቆራጡ እምበር ተጋዳላይ ዎንድማችን almaze/Misraq ጋር ወደፊት!! ትግራይ ትስዕር!

Re: ማን ከማን ያንሳል፣ ማንስ ከማን ይበልጣል!! ኤርትራውያን ቢንያም ግርማይ አላቸው። ኡኛ ተጋሩ almaze/Misraq አለን።
Posted: 04 Jul 2024, 18:59
by Digital Weyane
ትግራዋይ ዎንድማችን almaze/Misraq በአለም አቀፍ ደረጃ ባይወዳደርም ፣ የወርቅ መዳልያዎችን ባያሸንፍም፣ የበታችነት ስሜቱን እንደ ጦር መሳሪያ በመጠቀም በኤርትራውያን ላይ እያደረሰው ያለውን ዲጂታላዊ ጥቃት የጀግንነት ወኔን የሚያስታጥቅ ነው። እንኳንስ የኛ ሆንክ።
እንቃዕ ናይና ኮንካ። እንቃዕ ካው ሩሑቕ ብቴሌስኮፕ እላረአና ንቐንአልካ የኾንካይ።
Re: ማን ከማን ያንሳል፣ ማንስ ከማን ይበልጣል!! ኤርትራውያን ቢንያም ግርማይ አላቸው። ኡኛ ተጋሩ almaze/Misraq አለን።
Posted: 04 Jul 2024, 20:07
by begashaw
Re: ማን ከማን ያንሳል፣ ማንስ ከማን ይበልጣል!! ኤርትራውያን ቢንያም ግርማይ አላቸው። ኡኛ ተጋሩ almaze/Misraq አለን።
Posted: 05 Jul 2024, 02:40
by Digital Weyane
የዓድዋ ተወላጁ ትግራዋይ ዎንድማችን almaze/Misraq የኡናት አገራችን ትግራይን ስም በመረጃ ፎሩም ውስጥ ከፍ ከፍ ስላደረገ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው።
Re: ማን ከማን ያንሳል፣ ማንስ ከማን ይበልጣል!! ኤርትራውያን ቢንያም ግርማይ አላቸው። ኡኛ ተጋሩ almaze/Misraq አለን።
Posted: 05 Jul 2024, 14:00
by Digital Weyane
ሺ ቢወለድ ሺ ነው ጉዱ የ almaze/Misraq አይነት ይበቃል አንዱ። ወይከ ፈተኽ! እንደኛ ተጋሩ ማን አለ እድለኛ።
Re: ማን ከማን ያንሳል፣ ማንስ ከማን ይበልጣል!! ኤርትራውያን ቢንያም ግርማይ አላቸው። ኡኛ ተጋሩ almaze/Misraq አለን።
Posted: 05 Jul 2024, 19:18
by Digital Weyane
ትግራዋይ ዎንድማችን almaze/Misraq የኡናታችን ትግራይን ስም ደጋግሞ በመረጃ ፎሩም ያስጠራ ያልተዘመረለት ጀግና ወያኔ ነው። ፊልም በሕይወት ዙሪያው ይሰራለት። ታላላቅ ድምፃዊያን ያቀነቀኑለት። አምየን።