Page 1 of 1
አበረ የምባል ጉጠት ማን ነዉ?
Posted: 03 Jul 2024, 11:18
by DefendTheTruth
የዲያብሎስ ታናሽ ወንድም?
ከዚህ በላይ መሆን አይችልም! የአማራ ተቆርቋሪ ነኝ ለማለት ብዙ ይዳዳል፣ ዳሩ ግን ይህ ዲያብሎስ የአማራ ሕዝብ እኩይ ጠላት ነዉ፣ አማራ ልሆን አይችልም፣ ጣላት አማራ ላይ ሆን ብሎ የላከዉ ልሆን ይችላል።
ቀኑን ሙሉ እዚህ ፎረም ላይ ስቀደድ ይዉላል፣ የበሬ ወለደ ዉሸቱ ድንበር የለሽ ነዉ። አገሪቷን ለመለወጥ ሌተ ቀን የምለፉትን በወጣ በገባ ቁጥር በዚህ የበሬ ወለደ ትርክቱ ስንወነጅል ዉሎ ያድራል። የአማራ ሕዝብ ጣላት የሆኑትን እንደ እስክንድር ነጋን ታላቅ ብሎ የሟክሻል፣ ያበረታታል። እስክንድር ነጋ በጎጃም ሕዝብ ላይ ያደረሰዉን መዓት ሁሉም የምረደዉ ነዉ። ሕሊና ያለዉ ሰዉ ይህንን እንደ ጥሩ ነገር ኣያበረታተም። እርኩስ ከልሆነ በስተቀር!
በፋኖ ስም ተደራጅቶ በአማራ ክልል ዉስጥ ሁከት ና ብጥብጥ እየስከተለ ያለዉን ቡድን ስያደንቅ ይታያል። ቡድኑ አማራ ክልል ዉስጥ ትምህርት ቤቶች እንዳይከፈቱ ብሎ ስያዉጅ ይህ እርኩስ ግለሰብ በጣም ጥሩ ሐሳብ ነዉ ብሎ አጨበጨበ፣ የአማራ ልጆች ትምህርት ቤት ሄደዉ መማር የለባቸዉም ብሎ በገቢያ ለፈፈ። አሁን እንደምናዉቀዉ ይሄዉ በግምት ግማሹ የአማራ ሕዝብ ሕፃናት ወደ ትምህርት ቤት መሄድ አለቻሉም። ቤት ተቀምጦ ለድንቁርና ተዳርጎዋል። ይህን ከሰወጁት ዉስጥ እስክንድር ነጋ የምባል ሌላ እርኩስ ሰዉ ሆኖ ሳላ ና እያወቀ እሱን ግን ታላቁ እስክንድር ብሎ ይጠረዋል።
የአማራ ክልል የልማት አዉታሮች ስደመሰሱ እንደ ታላቅ ጀብድ ኣንስቶ ይመፃደቅበተል። ይህን አይነት ዉድመት የዲያብሎስ መንፈስ ብቻ ነዉ ደግ የምል።
ሰሞኑን አንድ ቦታ ላይ ይዲያብሎስ ታናሽ ወንድም በአማራ ና በትግሬ ሕዝቦች መሓል አዲስ ጦርነት ይቀስቀስ ብሎ በግልፅ ፍላጎቱን በዚሁ ፎረም ላይ ገልፆዋል። ለዚህ ሁሉ የሴጣን ስራዉ እንደ ምክንያት ያቀረበዉ ደግሞ፣ የተፈናቀሉት የትግራይ ተወላጆች ወደ ቄያቸዉ መመለስ የለባቸዉም፣ መንግስት ይህን አላማ መደገፍ የለበትም በምል እኩይ ፍላጎት ነዉ፡
ልክ ከዚህ በፊት የአማራ ልጆች ወደ ትምህርት ቤት መመልስ የለባቸዉም ብሎ እንዳሰደመ ማለት ነዉ። በዚህም ተሳክቶለት ግማሹ የአማራ ልጅ ዛሬ ከትምህርት ገበታዉ ላይ ተደናቅፎዋል። አሸባሪዉ ፋንዶ ስልስፈራራቸዉ ና፣ አበረ የምባል የዲይብሎስ ታናሽ ወንደም እና መሰሎቻቸዉ ደግሞ ይህን ተቀብሎ ስላስተጋቡት ማለት ነዉ።
የአማራ ሕዝብ ጣላቱን ና ዘመዱን ለይቶ የማወቅ ጊዜ አሁን ነዉ፣ ከልረፈደ ማለቴ ነዉ።
አበረ አማራ ልሆን አይችልም! በፍፁም!
Re: አበረ የምባል ጉጠት ማን ነዉ?
Posted: 03 Jul 2024, 11:39
by Right
DDT,
I told you a long time ago to stay away from name calling and focus on substance.
Advise your PP master to withdraw the Oromuma forces from Amhara. Period.
No if-but-or any kind of excuses. It will save you money for water fountains in the old city.
Abiye Ahmed Ali’s expertise are War and water fountains.
Re: አበረ የምባል ጉጠት ማን ነዉ?
Posted: 03 Jul 2024, 11:41
by almaze
I'm curious about the amount of time it took you to write this nonsensical article in Amharic font. Considering the challenges associated with writing in Amharic font, it seems that it took you over three hours to finish the hit piece.
Re: አበረ የምባል ጉጠት ማን ነዉ?
Posted: 03 Jul 2024, 11:51
by DefendTheTruth
Right wrote: ↑03 Jul 2024, 11:39
DDT,
I told you a long time ago to stay away from name calling and focus on substance.
Advise your PP master to withdraw the Oromuma forces from Amhara. Period.
No if-but-or any kind of excuses. It will save you money for water fountains in the old city.
Abiye Ahmed Ali’s expertise are War and water fountains.
Part of your parastatal, a long running endeavor, now suddenly exposed?
Re: አበረ የምባል ጉጠት ማን ነዉ?
Posted: 03 Jul 2024, 12:13
by Fed_Up
አበረ ማለት ልክ እንደ እምሶዬ በመከላከያ እንትኑ የተሰለበበት አማራ መሳይ አጋሜ ነው::
አንድ ነገር ልንገርህ- አቢይን የሚገለው ወይም ጉዳት የሚያደርስበት ከአጋሜዎች ውጭ ማንም እንደማይኖር በ20 ጣቶቼ እፈርማለሁ:: አጋሜ ጠጋ ጠጋ ማለት አቢይን ለማወገድ ነው:: mark my words
Re: አበረ የምባል ጉጠት ማን ነዉ?
Posted: 03 Jul 2024, 16:31
by Abere
DDT,
____አሁን ድስት ጥደህ ከማልቀስ ለምን ቀድማችሁ ምክር ሰምታችሁ ይህ መጥፎ አገራዊ ክስተት እንዳይፈጠር እራሳችሁን ዘምበል፤ጆሯችሁን ኮርኮር አድርጋችሁ አታዳምጡም ነበር? በ3 ቀን ትጥቅ አስፈትተን ሱሪ አስወልቀን የአማራን ህዝብ አሸንፈን በጨርቁ ላይ ዕጣ ተጣጥለን ለኦሮምያ ፤ ለትግራይ ለወዘተ በድርሻ አድለን እንበታትነዋል - አማራን እናጠፋዋለን ነበር ያላችሁት። እንዳውም በስልጣን ላይ የሚገኘው አንዱ መደደ ኦሮሙማ ኮሎኔል አማራ ደብረ-ብርሃን ብቻ እንጅ አማራ አገር የለውም ነበር ያለው - መልዕክት አስተላልፍ ተብሎ ነው።
___በመጀመሪያ አማራ ታማኝነቱን ለማረጋገጥ ለአብይ አህመድ መስቀሉን ተሸክሞ እስከ ቀራንዮ የሄደ ህዝብ ነው። ድፍን አማራ ማለት ይቻላል - አብይን ደግፎ ብዙ መስዋዕትነት ከፍሏል። የወያኔን መንጋ አንክቶ ሰባብሮ አሸንፎ የአብይን ስልጣን ባስጠበቀለት ማግስት ነው አማራን ከድቶ ከማይክ ሀመር እና ወያኔ ጋር አልጋ ላይ የሞቀ ሴራ ያተዳራው። አብይ አህመድ ይሁዳ ነው - ይህን እስከ ቀራንዮ አብሮት የተጓዘ ህዝብ ነው በፓለቲካ ቁማር ድናር ሽጦ በጦርነት እያደቀቀው ያለው - አማራ የፈለገው ጦርነት ሳይሆን አብይ አህመድ በጭንቅላቱ እየተንጫጫ ያለው የኦሮሙማ ባዶ ህልም ነው። የአማራ ህዝብ እኮ ከ አንድም ሶስት ጊዜ በሴራ በወያኔ ኢኮኖሚው እንድደቅ እና እንድዘረፍ የተደረገ ነው። አሁን ምን አዲስ ነገር ሊወራ ይቻላል። በርካታ ፋብሪካ እና የንግድ እንቅስቃሴ የሚገኝበት የወሎ ክፍለ ሀገር እኮ በምልልስ እንድዘረፍ ተደርጓል - ይህ በሴራ ነበር። ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሃል አታድርጉት እንጅ - ጥጋባችሁን መቆጣጠር የተሳናችሁ ኦሮሙማዎች።
___ልብ ካላችሁ ይህን 100% መገንዘብ ይገባችኋል - በአማራ ህዝብ ላይ መቆመር አይቻልም። ቁማር በላሁ የሚል የጅል ፈሊጥ አይሰራም ። ቁማር በልቶ መቆም፥ መቀመጥ፥መተኛት አይቻልም። በአማራ ህዝብ ላይ ኦነግ ከማንም ጋር ውል ሰነድ መፈረም አይቻልም። የፕሪቶሪያ ውል የማይክ ሃመር እና የኦነግ-ፒፒ/ወያኔ እንጅ የአማራ ህዝብ ምኑም አይደለም። አማራ የሚያውቀ ክልልም ህገ-መንግስትም የለም። የአማራ ህዝብ የመረጠው ጠቅላይ ሚንስትር ወይም ፕሬዚዳንት የለውም። ይህ እውነት ነው፡ ይህን እውነት ኦሮሙማዎች እስካልተቀበላችሁ ድረስ የጦርነት አዙሪቱ እና ግለቱ ይቀጥላል። አበረ ስለሚመኝ አይደለም - እውነት እራሱ ጦር መዞ እየወጋችሁ ስለሆነ። ዘላቂ ሰላም ትፈልጋላችሁ፤ ዘላቂውን እውነት ምረጡ።
Re: አበረ የምባል ጉጠት ማን ነዉ?
Posted: 03 Jul 2024, 18:29
by Selam/
አንተ ምን ያህል ሰዓት ፈጀብህ ፊደሎቹን ቆጥረህ ፅሁፉን አንብበህ ለመጨረስ? ቁንጣናም!
Re: አበረ የምባል ጉጠት ማን ነዉ?
Posted: 03 Jul 2024, 18:34
by Selam/
ድርሰትህ የተፃፈው የአማራ ህዝብ ወለጋ ሲታረድና ሴት ልጆቻቸው ሲጠለፉ ቢሆን ኖሮ ብዙ አንባቢ ታገኝ ነበር።
DefendTheTruth wrote: ↑03 Jul 2024, 11:18
የዲያብሎስ ታናሽ ወንድም?
ከዚህ በላይ መሆን አይችልም! የአማራ ተቆርቋሪ ነኝ ለማለት ብዙ ይዳዳል፣ ዳሩ ግን ይህ ዲያብሎስ የአማራ ሕዝብ እኩይ ጠላት ነዉ፣ አማራ ልሆን አይችልም፣ ጣላት አማራ ላይ ሆን ብሎ የላከዉ ልሆን ይችላል።
ቀኑን ሙሉ እዚህ ፎረም ላይ ስቀደድ ይዉላል፣ የበሬ ወለደ ዉሸቱ ድንበር የለሽ ነዉ። አገሪቷን ለመለወጥ ሌተ ቀን የምለፉትን በወጣ በገባ ቁጥር በዚህ የበሬ ወለደ ትርክቱ ስንወነጅል ዉሎ ያድራል። የአማራ ሕዝብ ጣላት የሆኑትን እንደ እስክንድር ነጋን ታላቅ ብሎ የሟክሻል፣ ያበረታታል። እስክንድር ነጋ በጎጃም ሕዝብ ላይ ያደረሰዉን መዓት ሁሉም የምረደዉ ነዉ። ሕሊና ያለዉ ሰዉ ይህንን እንደ ጥሩ ነገር ኣያበረታተም። እርኩስ ከልሆነ በስተቀር!
በፋኖ ስም ተደራጅቶ በአማራ ክልል ዉስጥ ሁከት ና ብጥብጥ እየስከተለ ያለዉን ቡድን ስያደንቅ ይታያል። ቡድኑ አማራ ክልል ዉስጥ ትምህርት ቤቶች እንዳይከፈቱ ብሎ ስያዉጅ ይህ እርኩስ ግለሰብ በጣም ጥሩ ሐሳብ ነዉ ብሎ አጨበጨበ፣ የአማራ ልጆች ትምህርት ቤት ሄደዉ መማር የለባቸዉም ብሎ በገቢያ ለፈፈ። አሁን እንደምናዉቀዉ ይሄዉ በግምት ግማሹ የአማራ ሕዝብ ሕፃናት ወደ ትምህርት ቤት መሄድ አለቻሉም። ቤት ተቀምጦ ለድንቁርና ተዳርጎዋል። ይህን ከሰወጁት ዉስጥ እስክንድር ነጋ የምባል ሌላ እርኩስ ሰዉ ሆኖ ሳላ ና እያወቀ እሱን ግን ታላቁ እስክንድር ብሎ ይጠረዋል።
የአማራ ክልል የልማት አዉታሮች ስደመሰሱ እንደ ታላቅ ጀብድ ኣንስቶ ይመፃደቅበተል። ይህን አይነት ዉድመት የዲያብሎስ መንፈስ ብቻ ነዉ ደግ የምል።
ሰሞኑን አንድ ቦታ ላይ ይዲያብሎስ ታናሽ ወንድም በአማራ ና በትግሬ ሕዝቦች መሓል አዲስ ጦርነት ይቀስቀስ ብሎ በግልፅ ፍላጎቱን በዚሁ ፎረም ላይ ገልፆዋል። ለዚህ ሁሉ የሴጣን ስራዉ እንደ ምክንያት ያቀረበዉ ደግሞ፣ የተፈናቀሉት የትግራይ ተወላጆች ወደ ቄያቸዉ መመለስ የለባቸዉም፣ መንግስት ይህን አላማ መደገፍ የለበትም በምል እኩይ ፍላጎት ነዉ፡
ልክ ከዚህ በፊት የአማራ ልጆች ወደ ትምህርት ቤት መመልስ የለባቸዉም ብሎ እንዳሰደመ ማለት ነዉ። በዚህም ተሳክቶለት ግማሹ የአማራ ልጅ ዛሬ ከትምህርት ገበታዉ ላይ ተደናቅፎዋል። አሸባሪዉ ፋንዶ ስልስፈራራቸዉ ና፣ አበረ የምባል የዲይብሎስ ታናሽ ወንደም እና መሰሎቻቸዉ ደግሞ ይህን ተቀብሎ ስላስተጋቡት ማለት ነዉ።
የአማራ ሕዝብ ጣላቱን ና ዘመዱን ለይቶ የማወቅ ጊዜ አሁን ነዉ፣ ከልረፈደ ማለቴ ነዉ።
አበረ አማራ ልሆን አይችልም! በፍፁም!
Re: አበረ የምባል ጉጠት ማን ነዉ?
Posted: 03 Jul 2024, 18:53
by almaze
Re: አበረ የምባል ጉጠት ማን ነዉ?
Posted: 03 Jul 2024, 21:57
by Selam/
እስኪ ‘ቁንጣናምን’ አንተ ድርሰትን አቀላጥፈህ ወደ ምትፅፍበት ወደ እንግሊዝ ቋንቋ ተርጉመው።
almaze wrote: ↑03 Jul 2024, 18:53
Selam/ wrote: ↑03 Jul 2024, 18:29
አንተ ምን ያህል ሰዓት ፈጀብህ ፊደሎቹን ቆጥረህ ፅሁፉን አንብበህ ለመጨረስ? ቁንጣናም!
I'm good at skimming text quickly, so it only took me 45 seconds to realize it wasn't making sense. I am curious, did you finish reading it? እኔ አልሰድብሽም ባለጌ አላሳደገኝም
Re: አበረ የምባል ጉጠት ማን ነዉ?
Posted: 03 Jul 2024, 22:05
by Yimer
DDT
You coward, it was Horus not Abere, who was insulting you and your ethnicity using the G word. You try to get the attention of Horus like a [deleted] while he insults and curses at you like a dog. I don’t like Abere, but I have never seen him using an ethnic slur. By the way, Abere is not an Amhara.
Re: አበረ የምባል ጉጠት ማን ነዉ?
Posted: 04 Jul 2024, 13:58
by DefendTheTruth
Yimer wrote: ↑03 Jul 2024, 22:05
By the way, Abere is not an Amhara.
That is what I said, thanks for confirming my guess!
It is not about the daily disparaging of the Oromo people, it is about the deception of people acting in the name of a given community.
If you have an interest in defending the rights of the Amhara people, then go on and do it, I am okay with that!
Re: አበረ የምባል ጉጠት ማን ነዉ?
Posted: 04 Jul 2024, 15:59
by Abere
የሁለት ኦሮሙማዎች ወግ፡ ይመር እና ዲዲቲ(DDT)
ይመርዬ እና DDT (ዐቃቤ-ውሸት) ኦሮሞዎች ናቸው ዳሩ ግን እነርሱ ባለተራ ስለሆኑ ለአማራ ተቆርቋሪ እነርሱ ኦሮሞዎች ብቻ ናቸው። ሌላ ጎሳ አማራ ይሁን ትግሬ፤ ጉራጌ ይሁን ጋሞ፤ ወላይታ ይሁን አደሬ ስለአማራ መብት መደፈር አያገባውም። ኦሮሙማ ብቻ ነው።
I thought Ethiopians are one race and one color. There is no issue of color blindness here. How do you in the first place know some is Amhara, Oromo, Gumuz, Kunama, etc.?
DefendTheTruth wrote: ↑04 Jul 2024, 13:58
Yimer wrote: ↑03 Jul 2024, 22:05
By the way, Abere is not an Amhara.
That is what I said, thanks for confirming my guess!
It is not about the daily disparaging of the Oromo people, it is about the deception of people acting in the name of a given community.
If you have an interest in defending the rights of the Amhara people, then go on and do it, I am okay with that!
Re: አበረ የምባል ጉጠት ማን ነዉ?
Posted: 04 Jul 2024, 16:17
by Educator
Abere,
I don't know what you did to pisss DDT off, but keep it up whatever it is you did. It is working.
Death to satan Mamo killo and his wutaf nekais!
Kudos to Abere!
Abere wrote: ↑03 Jul 2024, 16:31