ሆረስ ና ዳማ
Posted: 03 Jul 2024, 05:04
ሆረስ ጭብጥ የሌለው pattern የሌለው ሃሳብ እንደ ከስረ የጥንት ግሪክ ፈላስፋ የመስለውን የኔ ሃሳብ ስሙ አድንቁ እያለ የሚለጥፍ attention seeker መሬት ያለውን ማገናዘብ የማይፈልግ ወይም የማይችል አውቆ አበድ አቋሙን የሚገለባብጥ ወዶ ገብ የአብይ ካድሬ ነው:: ወይ እራሱ ወይ ቤተስቡ በኦሮሙማ ዘመን ተጠቃሚ ነው:: He is not a pragmatic poletician!
ዳማ ደግሞ የየዘር ፖለቲካና ሃይማኖት እየደባለቀ ሙስሊም ጀዋርን አራት ኪሎ ማስገባት የሚፈልግ ለስሜኑና ለክርስቲያን ጥላቻ ያለው ጉራጌ ነኝ ባይ ታሊባን ነው:: ጃዋር ጉራጌን ክልል አደርጋለሁ ስላለ እና አክራሪ ሙስሊም ስለሆነ እርሱን ማንገስ የሚፈልግ ነው:: የዘር ፌደራሊዝም ደጋፊ የወያኔ ቡቃያ::
ሁለቱም እንደቡድን ጉራጌን ከለላ ማድረግ ቢተው ባያስድቡ ጥሩ ነበር ::
ጉራጌ ከዳማና ከሆረስ የበለጠ ነው!!
በቃኝ