Page 1 of 1
ብሄረተኝነት የዝንጀሮች መቀመጫ ነው!
Posted: 02 Jul 2024, 22:07
by Horus
Re: ብሄረተኝነት የዝንጀሮች መቀመጫ ነው!
Posted: 02 Jul 2024, 23:58
by Union
ውታፍ ነቃይ ሆረስ።
ያልከው ትክክል ቢሆንም፣ እሱን ሄደህ አንተ እና ብርሀኑ ቂጡን ልምታጥቡለት ለዘረኛው ብሄርተኛ ለአብይ ንገሩታ። ብሄርተኛ ቡድን ውስጥ ተውሽቀህ ወደብ ወደብ እያልክ የምትፎግር አናሳ ሰውዬ ብሄርተኛ አይደለሁም ለማለትም ትፈልጋለህ እንዴ
አንተ ደግሞ ምንም ማመንጨት የምትችለው ጠቃሚ ሀሳብ የለህም። ለዛም ነው ህፃን አራጁን የምትደግፈው
ደደብ ነህ።
እኛ አንዋሽም። እውነቱን ነው የምንናገረው
Re: ብሄረተኝነት የዝንጀሮች መቀመጫ ነው!
Posted: 03 Jul 2024, 00:01
by Educator
Does it include Gurage ብሄረተኝነት?
Horus wrote: ↑02 Jul 2024, 22:07
የሆረስ ማኒፌስቶ!
ብሄረተኝነት የዝንጀሮች መቀመጫ ነው!
Re: ብሄረተኝነት የዝንጀሮች መቀመጫ ነው!
Posted: 03 Jul 2024, 00:11
by Horus
Re: ብሄረተኝነት የዝንጀሮች መቀመጫ ነው!
Posted: 03 Jul 2024, 00:13
by Union
ጉራጌን አይወክልም። እሱ አድማ በታኝ ነው።
ግን ጉራጌ ብሄርተኛ አይደለም ይልህ እና እሱ ህፃን አራጅ ብሄርተኛን ሲደግፍ ታየዋለህ። መደገፍ ብቻ አይደለም ሂወቱንም ሲሸጥ ታየዋለህ ልክ እንደ ብርሀኑ።
ከእንደዚህ አይነቶች ምንም ጠቃሚ ነገር አይጠበቅም። መንገዳቸው በሙሉ ስህተት ነው።
ሱማሌላንድ እያለ ይጮህና ሱማሌያ 20 ኦሮሙማ ወታደር ሱማሌ ውስጥ ገደለች ስትለው ይደበቃል። ሱማሌ 1ሚልዮን ወታደር እያሰለጠነ ነው በነግብፅ እና ቱርክ እርዳታ ስትለው ይደበቃል። ለዛም ነው ለግል ጥቅም እንጂ ለሀገር የሚሰሩ አይደሉም የምንለው።
Educator wrote: ↑03 Jul 2024, 00:01
Does it include Gurage ብሄረተኝነት?
Horus wrote: ↑02 Jul 2024, 22:07
የሆረስ ማኒፌስቶ!
ብሄረተኝነት የዝንጀሮች መቀመጫ ነው!
Re: ብሄረተኝነት የዝንጀሮች መቀመጫ ነው!
Posted: 03 Jul 2024, 02:35
by Dama
union wrote: ↑02 Jul 2024, 23:58
ውታፍ ነቃይ ሆረስ።
ያልከው ትክክል ቢሆንም፣ እሱን ሄደህ አንተ እና ብርሀኑ ቂጡን ልምታጥቡለት ለዘረኛው ብሄርተኛ ለአብይ ንገሩታ። ብሄርተኛ ቡድን ውስጥ ተውሽቀህ ወደብ ወደብ እያልክ የምትፎግር አናሳ ሰውዬ ብሄርተኛ አይደለሁም ለማለትም ትፈልጋለህ እንዴ
አንተ ደግሞ ምንም ማመንጨት የምትችለው ጠቃሚ ሀሳብ የለህም። ለዛም ነው ህፃን አራጁን የምትደግፈው
ደደብ ነህ።
እኛ አንዋሽም። እውነቱን ነው የምንናገረው
an effort for no effect. i aggree