Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11378
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ፋኖ "ከትግራይ ጋር አንዋጋም" በማለቱ የኢትዮጵያኒስት ጭንብል ያጠለቀው የብልጽግናው ግልገል አሃዳዊ መጎስ ተሾመ ዘውዱ በፋኖ ያወረደው የተግሳጽ ውርጅቢኝ

Post by sarcasm » 02 Jul 2024, 08:19

ሕወሓት ጥቅሙን አስልቶ ከፋኖ ጋር አልዋጋም ካለ፤ ታድያ ፋኖ ደግሞ ጥቅሙን አስልቶ ከትግራይ ጋር አልዋጋም ቢል ምን ችግር አለበት?

መጎስ ተሾመ ዘውዱ "ፋኖ ጥቅሙን አስልቶ የመናገር ችሎታ የለውም" ብሎ ነው የሚያምነው?

ፋኖ ከትግራይ ጋር አልዋጋም በማለቱ አንዴት ነው መጎስ ተሾመ ዘውዱ የሚጎዳው? የሆነ ሊሳካ ታስቦ የነበረ ነገር እንደቀረበት ነው የሚመስለው

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፋኖ "ከትግራይ ጋር አንዋጋም" በማለቱ የኢትዮጵያኒስት ጭንብል ያጠለቀው የብልጽግናው ግልገል አሃዳዊ መጎስ ተሾመ ዘውዱ በፋኖ ያወረደው የተግሳጽ ውርጅቢኝ

Post by Union » 02 Jul 2024, 10:33

የኦሮሙማ የበላይነት ህልም አፈር በላ። አማራ ትግሬን አልወጋም አለ። በፍትም የህውሀት ድድብናጋ እንጂ ከደሀ ትግሬ አልተዋጋም

አማራ እና ትግሬን የሚያዋጋ ጉዳይ ለመፍጠር ነው ወልቃይት እና ራይን ለህውሀት ለመስጠት የበሻሻው አራዳ እና ፈረንጆቹ ጌታዎቹ የተመኙት የነበረው። የትጝራይ አብዛኛው ህዝብ እን የህውሀት ዋና መስራች ትግራይዎች እውነቱን ያውቁታል

Digital Weyane
Member+
Posts: 9822
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ፋኖ "ከትግራይ ጋር አንዋጋም" በማለቱ የኢትዮጵያኒስት ጭንብል ያጠለቀው የብልጽግናው ግልገል አሃዳዊ መጎስ ተሾመ ዘውዱ በፋኖ ያወረደው የተግሳጽ ውርጅቢኝ

Post by Digital Weyane » 02 Jul 2024, 11:48

<<ብልፅግና እና ፋኖ ተዋግተው ሀይላቸውን ከጨረሱ እና ከተዳከሙ በኋላ አንድ ጥይት ሳንቶክስ አራት ኪሎን እንቆጣጠራለን>> የሚል አስተሳሰብ ያላቸው የህወሓት ካድሬዎች አንዳንዶቹ የብልፅግና ደጋፊዎች ሌሎች ደግሞ የፋኖ ደጋፊዎችን በመምሰል እሳቱ ላይ ነዳጅ ይጨምራሉ። :roll: :roll:

Abere
Senior Member
Posts: 14759
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ "ከትግራይ ጋር አንዋጋም" በማለቱ የኢትዮጵያኒስት ጭንብል ያጠለቀው የብልጽግናው ግልገል አሃዳዊ መጎስ ተሾመ ዘውዱ በፋኖ ያወረደው የተግሳጽ ውርጅቢኝ

Post by Abere » 02 Jul 2024, 12:06

< Fool me once, shame on you. Fool me twice, shame on me. Fool me three times, shame on both of us.>

የትግራይ እና የአማራ ህዝብ ይህን ምሳሌያዊ አነጋገር በደንብ ሊያሰምርበት ይገባል። ወያኔ፤ ኦነግ ወይም አሜሪካዊ ማይክሀመር አይደሉም ሞግዚቶቻቸው ወይም ለዝንተ-ዓለም አብረዋቸው የሚኖሩት። በየጊዜው ቂል መሆን ሀፍረት ነው።

የትግራይ ህዝብ ይህን የወያኔ ጨርቅ እያንጠለጠለ ከወያኔ ጋር ወልቃይት ራያ እያለ ማዜሙን በማቆም ከአማራ ህዝብ ጋር መቆም ይጠበቅበታል። ህይወት በከንቱ መቀጠፍ የለበትም። የህዝብ ውድ ጊዜ ለተራ ወንበደ ኦነግ እና ወያኔ መባከን የለበትም። አብሮ ለመኖር ቂም እና ጥላቻ መደምሰስ የግድ ይላል።
Please all TPLF activists, stop this insanity of doing the same grave mistake time and time again. The sustainable interest of Tigray people is secured only with long-lasting peace possible without Woyane and OLF.
union wrote:
02 Jul 2024, 10:33
የኦሮሙማ የበላይነት ህልም አፈር በላ። አማራ ትግሬን አልወጋም አለ። በፍትም የህውሀት ድድብናጋ እንጂ ከደሀ ትግሬ አልተዋጋም

አማራ እና ትግሬን የሚያዋጋ ጉዳይ ለመፍጠር ነው ወልቃይት እና ራይን ለህውሀት ለመስጠት የበሻሻው አራዳ እና ፈረንጆቹ ጌታዎቹ የተመኙት የነበረው። የትጝራይ አብዛኛው ህዝብ እን የህውሀት ዋና መስራች ትግራይዎች እውነቱን ያውቁታል

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፋኖ "ከትግራይ ጋር አንዋጋም" በማለቱ የኢትዮጵያኒስት ጭንብል ያጠለቀው የብልጽግናው ግልገል አሃዳዊ መጎስ ተሾመ ዘውዱ በፋኖ ያወረደው የተግሳጽ ውርጅቢኝ

Post by Union » 02 Jul 2024, 12:11

:lol:
ህውሀት are ascari eritreans just like you are. Debretse, aboy sibhat, meles, samora, abay tsehaye, bereket, arqebe are all ascari eritreans
Digital Weyane wrote:
02 Jul 2024, 11:48
<<ብልፅግና እና ፋኖ ተዋግተው ሀይላቸውን ከጨረሱ እና ከተዳከሙ በኋላ አንድ ጥይት ሳንቶክስ አራት ኪሎን እንቆጣጠራለን>> የሚል አስተሳሰብ ያላቸው የህወሓት ካድሬዎች አንዳንዶቹ የብልፅግና ደጋፊዎች ሌሎች ደግሞ የፋኖ ደጋፊዎችን በመምሰል እሳቱ ላይ ነዳጅ ይጨምራሉ። :roll: :roll:
Last edited by Union on 02 Jul 2024, 12:22, edited 3 times in total.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ፋኖ "ከትግራይ ጋር አንዋጋም" በማለቱ የኢትዮጵያኒስት ጭንብል ያጠለቀው የብልጽግናው ግልገል አሃዳዊ መጎስ ተሾመ ዘውዱ በፋኖ ያወረደው የተግሳጽ ውርጅቢኝ

Post by Union » 02 Jul 2024, 12:17

:lol:
በascari eritrean ህውሀት የተተበተበው ደደብ አጋ'ሜ ካድሬ እንጂ ወልቃይት እና እራያን ለመስረቅ ከመመኘት ከአማራጋ ሰላም ቢፈጥሩ በመላው ኢትዮጵያ ሄደው መኖር መስራት ይችሉ ነበር። ግን ascari ህውሀት የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው ። ያለ ወልቃይት መኖር አትችሉም ይላቸዋል ከፈረንጆቹ ብር ለመቀበል እና ኢትዮጵያን ሰላም ለመንሳት ሲኦልም እገባለሁ እንዳለው ይሄ የከሰረ ኤርትራ ህውሀት :lol:
Abere wrote:
02 Jul 2024, 12:06
< Fool me once, shame on you. Fool me twice, shame on me. Fool me three times, shame on both of us.>

የትግራይ እና የአማራ ህዝብ ይህን ምሳሌያዊ አነጋገር በደንብ ሊያሰምርበት ይገባል። ወያኔ፤ ኦነግ ወይም አሜሪካዊ ማይክሀመር አይደሉም ሞግዚቶቻቸው ወይም ለዝንተ-ዓለም አብረዋቸው የሚኖሩት። በየጊዜው ቂል መሆን ሀፍረት ነው።

የትግራይ ህዝብ ይህን የወያኔ ጨርቅ እያንጠለጠለ ከወያኔ ጋር ወልቃይት ራያ እያለ ማዜሙን በማቆም ከአማራ ህዝብ ጋር መቆም ይጠበቅበታል። ህይወት በከንቱ መቀጠፍ የለበትም። የህዝብ ውድ ጊዜ ለተራ ወንበደ ኦነግ እና ወያኔ መባከን የለበትም። አብሮ ለመኖር ቂም እና ጥላቻ መደምሰስ የግድ ይላል።
Please all TPLF activists, stop this insanity of doing the same grave mistake time and time again. The sustainable interest of Tigray people is secured only with long-lasting peace possible without Woyane and OLF.
union wrote:
02 Jul 2024, 10:33
የኦሮሙማ የበላይነት ህልም አፈር በላ። አማራ ትግሬን አልወጋም አለ። በፍትም የህውሀት ድድብናጋ እንጂ ከደሀ ትግሬ አልተዋጋም

አማራ እና ትግሬን የሚያዋጋ ጉዳይ ለመፍጠር ነው ወልቃይት እና ራይን ለህውሀት ለመስጠት የበሻሻው አራዳ እና ፈረንጆቹ ጌታዎቹ የተመኙት የነበረው። የትጝራይ አብዛኛው ህዝብ እን የህውሀት ዋና መስራች ትግራይዎች እውነቱን ያውቁታል

Right
Member
Posts: 4241
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ፋኖ "ከትግራይ ጋር አንዋጋም" በማለቱ የኢትዮጵያኒስት ጭንብል ያጠለቀው የብልጽግናው ግልገል አሃዳዊ መጎስ ተሾመ ዘውዱ በፋኖ ያወረደው የተግሳጽ ውርጅቢኝ

Post by Right » 02 Jul 2024, 12:39

For the first time in many decades a rational thinkers has emerged in Ethiopia.
FANO’s statement that they will not fight the TPLF and if it is true TPLF’s response not to fight Fano is a mature way of protecting and safeguarding both the Amharas and Tigray society.
That is a blow to PP who is trying to use TPLF to fight Amhara just like he effectively used Fano to fight Tigray.
I don’t trust the TPLF though.

Abere
Senior Member
Posts: 14759
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ፋኖ "ከትግራይ ጋር አንዋጋም" በማለቱ የኢትዮጵያኒስት ጭንብል ያጠለቀው የብልጽግናው ግልገል አሃዳዊ መጎስ ተሾመ ዘውዱ በፋኖ ያወረደው የተግሳጽ ውርጅቢኝ

Post by Abere » 02 Jul 2024, 14:03

I have zero doubt, TPLF is inherently unlearning. They will be used as Abiy Ahmed/OLF condom. They are terminally ill with this sick attitude of Abay Tigray Republic by any means possible stealing territory from provinces of Gondar and Wolo. Woyane is currently doing what OLF-PP asked them doing.

Woyane only focuses on the small picture, not on the bigger one. Tigary people deserve better than Woyane. This disease Woyane is the one that got everyone in this situation first. What surprises me is how long will Tiges endure being abused and used by Woyane?

Right wrote:
02 Jul 2024, 12:39
For the first time in many decades a rational thinkers has emerged in Ethiopia.
FANO’s statement that they will not fight the TPLF and if it is true TPLF’s response not to fight Fano is a mature way of protecting and safeguarding both the Amharas and Tigray society.
That is a blow to PP who is trying to use TPLF to fight Amhara just like he effectively used Fano to fight Tigray.
I don’t trust the TPLF though.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11378
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ፋኖ "ከትግራይ ጋር አንዋጋም" በማለቱ የኢትዮጵያኒስት ጭንብል ያጠለቀው የብልጽግናው ግልገል አሃዳዊ መጎስ ተሾመ ዘውዱ በፋኖ ያወረደው የተግሳጽ ውርጅቢኝ

Post by sarcasm » 11 Jul 2024, 06:55

የጀነራል ተፈራ ማሞ መልስ ለመጎስ ተሾመ ዘውዱ

"በአማራ ሕዝብና በትግራይ ሕዝብ መካከል በጠብመንጃ የሚፈታ ቅራኔ የለም። ሁሉም አለመግባባቶች በውይይትና በውይይት ብቻ መፈታት አለባቸው።" ጀነራል ተፈራ ማሞ

sarcasm
Senior Member
Posts: 11378
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ፋኖ "ከትግራይ ጋር አንዋጋም" በማለቱ የኢትዮጵያኒስት ጭንብል ያጠለቀው የብልጽግናው ግልገል አሃዳዊ መጎስ ተሾመ ዘውዱ በፋኖ ያወረደው የተግሳጽ ውርጅቢኝ

Post by sarcasm » 30 Jul 2024, 20:19

መጎስ ተሾመ ዘውዱን ያናደደው ቃለመጠይቅ።

"ወደ ህወሃቶች ጥይት አንቶክስም። " የፋኖ ቃል አቀባይ

sarcasm
Senior Member
Posts: 11378
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: ፋኖ "ከትግራይ ጋር አንዋጋም" በማለቱ የኢትዮጵያኒስት ጭንብል ያጠለቀው የብልጽግናው ግልገል አሃዳዊ መጎስ ተሾመ ዘውዱ በፋኖ ያወረደው የተግሳጽ ውርጅቢኝ

Post by sarcasm » 06 Dec 2025, 08:28

sarcasm wrote:
02 Jul 2024, 08:19

Post Reply