Page 1 of 1

Yet another Horus' strategy of damage control

Posted: 02 Jul 2024, 07:58
by DefendTheTruth
Betelehem Tefasse used to almost worship the likes of Lencho Leta and Jawar Mohammed, at the cost of Abiy Ahmed (or his camp).

Here she showed her middle finga to both and called them jokes (ፌዘኛ እረኛ in reference to Jawar Mohammed, and የዚንጀሮ መቀመጫ in reference to Lencho Leta). A revealing testimony on her part.



I listened to multiple interviews she conducted in the past and almost in all of them she was pointing her finger towards Abiy and his camps for the ills in the country.

ሁሉም ቀስ በቀስ እየተንጠባጠበ ነዉ ማለት ነዉ!

Re: Yet another Horus' strategy of damage control

Posted: 02 Jul 2024, 08:48
by DefendTheTruth
Is Betelehem Tafese trying to tell us that she has never heard of this article?

ኦነጋውያን እነማን ናቸው? [በዶክተር መረራ ጉዲና] titled article, reportedly.
ይህን የተገነዘበው ባሮ ቱምሳ አዲስ ልብ ወለድ ሲያልም ያድርና «ሥልጣን ላይ በነበርሁበት ጊዜ ጫካ ስገባ ትሰጡኛላችሁ ያልኳቸው የቻይናና የምሥራቅ ጀርመን መንግሥታት ቃል የገቡልኝን ብዙ ገንዘብና የጦር መሣሪያ መጥቶ ይውሰድ ብለው መልእክት ስለላኩብኝ ይንህኑ ለማምጣት ወደ ውጭ አገር ልሂድ» ይላል። ከማንም በላይ የዚህን ሰው ማንነት በትክክል መረዳት የጀመረው ባዶ ደጃቻ፣ ባሮ ሌላ ድራማ ለመሥራት ማቀዱን በመገንዘብ፣ «በምንም መንገድ ባሮ ቱምሳ ወደ ውጭ መሄድ የለበትም» ይላል። የባሮ ወደ ውጭ የመሄድ ጉዳይ ለስብሰባ ሲቀርብ ባዶ ደቻሳ «የሚባለው እውነት ከሆነ ሌላ ሰው ተወክሎ ይሄዳል እንጂ ባሮ በምንም ተአምር ወደ ውጭ መሄድ የለበትም» የሚለውን አቋሙን ያጠናክራል። በዚህ ጥያቄ ላይ የባሮ ግለገሎች እነ ዮሐንስ ለታ የዛሬው ሌንጮ ለታ የፖለቲካ ነፍስ አባታቸውን በመደገፋቸው በጣም የተናደደው ባዶ ደቻሳ ስብሰባ ለቆ ይሄድና መሣሪያ ይዞ በመመለስ «በኦሮሞ ልጆች ደምና አንባ እስካሁን ነግደሃልና ለዘላለም ግን ስትነግድ አትኖርም» ብሎ ባሮን ረሽኖ ራሱንም በመግደል የክብር ሞት ሞቷል።
viewtopic.php?t=204380

I have shared this article multiple times on this site before.

Re: Yet another Horus' strategy of damage control

Posted: 02 Jul 2024, 14:17
by DefendTheTruth
የቤቲ አባባል ሁሏንም አፏን አስያዛት መሰለኝ።

ሌላ ጊዜ እዚህ ፎረም ላይ፣ ትግሬ፣ ጉራጌ፣ ኦሮሞ፣ አማራ (ምርጡ አማራ) ወዘተ እያለች ምድሩን ታጣብብ የነበረች ዉርጋጮች ሰጥ ረጭ አለች።

ከሁሉም በላይ ያሳዘኑኝ ግን ሌንጮ ለታ ና እስክንድር ተብዬዉ ሞላላ ራስ ናቸዉ። እንተርቪዉ አድርጋችዋለሁ ብላቸው ፊታቸዉ ተቀምጣ ለካስ በዉስጧ "እናንተ የዝንጀሮ መቀመጫዎች" ስትላቸዉ ከርማለች። በዚህም የተነሰ ሌንጮ አኮረፋት፣ ሞላላዉ፣ ግን አለም ራሷ አኩርፋበታለች። ስዖል ነዉ የምጠብቀዉ።