Page 1 of 1

አብይ አህመድ የቀረው ቦክሰኞችን እና ማርሻል አርቲስቶችን ጠርቶ መዘረር ነው ተባለ

Posted: 01 Jul 2024, 12:03
by Misraq
.
.
.
በልጅነቱ ቦርቆ ያልጠገበው ጨቅላው ኩዋስ ተጫወተ : ጎል አስቆጠረ : ፍጹም ቅጣት ምንት የሁዋሊት መትቶ አገባና ጨፈረ : የሕጻናት መኪና (ጎካርት) ነዳ ብሽክሊሊት ነዳ፥፥ መኪና ከትንሽ እስከ ከባድ አሽከረከረ:.......

አሁን የቀረው ቦክሰኞችን አምጥቶ በቡጢ ሲዘርር እና እንደ ሕጻን ልጅ ሲሸነፉለት ማሳየት ነው



Re: አብይ አህመድ የቀረው ቦክሰኞችን እና ማርሻል አርቲስቶችን ጠርቶ መዘረር ነው ተባለ

Posted: 01 Jul 2024, 15:47
by Union
መኪና እስከቦቴው ነዳ wow..... :lol: :lol: