Page 1 of 1
The solution is to establish EPRDF2 & widen the democratic space not a transitional government !
Posted: 01 Jul 2024, 03:52
by Axumezana
Re: The solution is to establish EPRDF2 & widen the democratic space not a transitional government !
Posted: 01 Jul 2024, 04:15
by Odie
የወያኔና ደጋፊዎቹ አስተሳስብ ሁሌም እንደ ዲያቢሎስ ሃሳብ በውሽትና በማስመስል የተሞላ ነው:: በማታለል የተሞላ ለራሳችሁ የሚጠቅም ቆማጣ አስተያየት ብቻ!!
I quote. You said “The solution is to establish EPRDF2 & widen the democratic space not a transitional government !"
1. Establish EPRDF-2-reason: ወያኔና የዘር ጥርቅሞቹን ለማቆየት:: አስቃቂ ምኞት!
2. Widen democratic space: is there a democratic space now to begin with?
3. Not a Transition government. This scares you bs if a real transition is agreed on, people will ask TPLF/OPDO/OLF/PP and their paraphernalia be dismantled.
Re: The solution is to establish EPRDF2 & widen the democratic space not a transitional government !
Posted: 01 Jul 2024, 08:36
by Dama
Odie wrote: ↑01 Jul 2024, 04:15
የወያኔና ደጋፊዎቹ አስተሳስብ ሁሌም እንደ ዲያቢሎስ ሃሳብ በውሽትና በማስመስል የተሞላ ነው:: በማታለል የተሞላ ለራሳችሁ የሚጠቅም ቆማጣ አስተያየት ብቻ!!
I quote. You said “The solution is to establish EPRDF2 & widen the democratic space not a transitional government !"
1. Establish EPRDF-2-reason: ወያኔና የዘር ጥርቅሞቹን ለማቆየት:: አስቃቂ ምኞት!
2. Widen democratic space: is there a democratic space now to begin with?
3. Not a Transition government. This scares you bs if a real transition is agreed on, people will ask TPLF/OPDO/OLF/PP and their paraphernalia be dismantled.
100%. TPLF is dead and gone. It's like the DERG is wishing to rule Ethiopia again. Or the discredited and condemned monarchy would wish to re-establish its dynasty.
Re: The solution is to establish EPRDF2 & widen the democratic space not a transitional government !
Posted: 01 Jul 2024, 10:40
by Abere
Axumezana,
በአንድ ወቅት ጥቂት ለማይባሉ ትግሬዎች "ድንጋይ ዳቦ ነበር" ይባላል ወያኔ ለ27 አመታት ስልጣን በድንገት በጉልበት ብቻዋን በያዘችበት ዘመን። ይህን ማድረግ ደግሞ ቀላል ነበር ምክንያቱም የሚዘረፈው የኢትዮጵያ ሃብት ሲሆን ዝርፊያውን ነፍሰ-ወክፍ ለማደል ብትፈልግ ትግራይ 2-3 ሚልዮን የሚገመት ህዝብ ነው ያላት። ማንም ትግሬ ቅር ሊለው አይችልም አልደረሰኝም ለማለት። አልጋ ባልጋ የሆነ 27 አመት ድንጋዩ ሁሉ ዳቦ ነበር ለበርካታ ትግሬዎች።
አሁን ድንጋይ ዳቦ ሊሆን ቀርቶ ዳቦውም ድንጋይ እየሆነ ነው - ለትግራይ ህዝብ። ይህ ቁጥር 2 ወያኔ ናፍቆትህ ሊሆን አይችልም። ወያኔን የምትናፍቀው የሚዘረፍ እና የማዝረፍ እድል ሲኖር ነው። ያ በፍጹም የመሆን እድሉ ተዘግቷል። ስለዚህ የትግራይ ህዝብ የሚበጀው ሌላ መንገድ ነው። ወያኔ እና ውላጅ ኦነግን በመጣል እኩል ከሌሎች ጋር መኖር።
ወያኔ ኢትዮጵያን ዘርፋ ለ2 ሚልዮን ትግሬ ስታድል እና ስታመቻች ( ችላም ነበር) ተመልክቶ ኦነግ- ብልጽግና ከኢትዮጵያ ዘርፎ ለኦሮሞ ነፍስ-ወከፍ አድላለሁ ብሎ ሜዳ ገብቷል። ኦሮሞ ብዙ ቁጥር ያለው ህዝብ ነው - ከኦሮሞ ሰርቆ ለኦሮሞ ይሆን የሚያድለው? የአገሪቱ ኢኮኖሚ ብልሽትሽቱ ሲወጣ የዝርፊው ስርዐት ይወድቃል ማለት ነው።
But, you have serious problem of not trying to think out side of the box.