ዲዲቲ ይህን ባታይ ይሻልሃል!
Posted: 30 Jun 2024, 01:14
አንት ዉሸታም ታዲያ ለምድን ነው እንደ ጉንዳን እየተራብህ 10ና 15 ልጆችህን ስራ እያስተማርክ የሚያስብና የሚያመርት ዜጋ ከመሆን ዱላ ተሸክመህ እዚም እዛም ለመጣ ገዥ ሁሉ በ26 ብር ወታደርና ዘበኛ እየሆንክ ሰማማዊና አራሽ፣ ነጋዴና ፈጣሪ ሕዝብን ለዘመናት የምታውከው????? እንሰ ሰው ፍጡር ስራን አክብረህ ተቀጥረ ዘብ በመቆም ሳይሆን ራስክ ችለው መኖር የምትጀምረው ፣ ዷላ ተሸክመህ መለዮ በመልበስና ጫካ ውስጥ በመሸፈት መንገደኛ ስታርድና ስትዘርፍ ስንት ሺ አመት መኖር ነው ምኞትህ ። እዚም እዛም እየዘለልክ ሕዝብን መወረር ቄስ ማረድ መቼ ነው የሚበቃህ??? ዉሸት አንተ የኢትዮጵያ ዋልታ አይደለህም!! የኢትዮጵያ ሁከት፣ ራስክን መቻል አቅቶህ ነጋ ጠባ ከመላ ኢትዮጵያ ግር የምትላተም ፣ ሌላው የሰራው ለመቀማት፣ ሌላው የከተመውን ለማፍረስ እዚም እዛም ምትንጫጫ የኢትዮጵያ ችግር እንጂ የኢትዮጵያ መፍትሄ አይደለህም ። የእጅ ጠበብ ስለሌለው በሚሊዮን ወትድርና እንደ ከብት በየካምፑ ታጉረህ ግራ ቀኝ ስትረግጥ ዘመናት አስቆጥረሃል ። በዚህ በያዝከው ክልቸር ነገም ከነገ ወዲያም የትም አትደርስም ።DefendTheTruth wrote: ↑30 Jun 2024, 03:45አዎ ጉራጌ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ኦሮሞ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ትግሬ የአገር ዋልታ ነዉ፣ አማራ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ሶማሊ የአገር ዋልታ ነዉ። ዋልታዎቹ አንድ ላይ ይመጡ ና አገሪቷን ያቆሙዋታል።
በሁሉም የነዚህ ዋልታዎች ዉስጥ ደግሞ አፍራሽ ኃይሎች አሉ። አማራ ዉስጥ አሉ፣ ስዳማ ዉስጥ አሉ፣ ትግሬ ዉስጥ አሉ፣ ጉራጌ ዉስጥም አሉ፣ (በቅርብ ላይ የተነሱት ይመስለኛል)። የኦሮሞ አፍራሽ ኃይሎችም አሁንም አሉ፣ ስልጣን በእጃቻዉ እንድገባ ይፈልጋሉ። ጉራጌም ስልጣን ፈላጊ ሆኖዋል፣ ድሮ ታታሪ ሰረተኛ የነበረዉ መህበረሰብ አሁን እሱም ከሌሎች አይቶ ስልጣን ይገባኛል ይለናል። ታራዉን መጠበቅ እንኳ አቅቶታል። የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ የተበላዉ ፅንሰ ሀሳብ ከዚህ አመለካከት የመጣ ነዉ።
አንተ ዉሸታም ከሳራ!Horus wrote: ↑30 Jun 2024, 16:51አንት ዉሸታም ታዲያ ለምድን ነው እንደ ጉንዳን እየተራብህ 10ና 15 ልጆችህን ስራ እያስተማርክ የሚያስብና የሚያመርት ዜጋ ከመሆን ዱላ ተሸክመህ እዚም እዛም ለመጣ ገዥ ሁሉ በ26 ብር ወታደርና ዘበኛ እየሆንክ ሰማማዊና አራሽ፣ ነጋዴና ፈጣሪ ሕዝብን ለዘመናት የምታውከው????? እንሰ ሰው ፍጡር ስራን አክብረህ ተቀጥረ ዘብ በመቆም ሳይሆን ራስክ ችለው መኖር የምትጀምረው ፣ ዷላ ተሸክመህ መለዮ በመልበስና ጫካ ውስጥ በመሸፈት መንገደኛ ስታርድና ስትዘርፍ ስንት ሺ አመት መኖር ነው ምኞትህ ። እዚም እዛም እየዘለልክ ሕዝብን መወረር ቄስ ማረድ መቼ ነው የሚበቃህ??? ዉሸት አንተ የኢትዮጵያ ዋልታ አይደለህም!! የኢትዮጵያ ሁከት፣ ራስክን መቻል አቅቶህ ነጋ ጠባ ከመላ ኢትዮጵያ ግር የምትላተም ፣ ሌላው የሰራው ለመቀማት፣ ሌላው የከተመውን ለማፍረስ እዚም እዛም ምትንጫጫ የኢትዮጵያ ችግር እንጂ የኢትዮጵያ መፍትሄ አይደለህም ። የእጅ ጠበብ ስለሌለው በሚሊዮን ወትድርና እንደ ከብት በየካምፑ ታጉረህ ግራ ቀኝ ስትረግጥ ዘመናት አስቆጥረሃል ። በዚህ በያዝከው ክልቸር ነገም ከነገ ወዲያም የትም አትደርስም ።DefendTheTruth wrote: ↑30 Jun 2024, 03:45አዎ ጉራጌ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ኦሮሞ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ትግሬ የአገር ዋልታ ነዉ፣ አማራ የአገር ዋልታ ነዉ፣ ሶማሊ የአገር ዋልታ ነዉ። ዋልታዎቹ አንድ ላይ ይመጡ ና አገሪቷን ያቆሙዋታል።
በሁሉም የነዚህ ዋልታዎች ዉስጥ ደግሞ አፍራሽ ኃይሎች አሉ። አማራ ዉስጥ አሉ፣ ስዳማ ዉስጥ አሉ፣ ትግሬ ዉስጥ አሉ፣ ጉራጌ ዉስጥም አሉ፣ (በቅርብ ላይ የተነሱት ይመስለኛል)። የኦሮሞ አፍራሽ ኃይሎችም አሁንም አሉ፣ ስልጣን በእጃቻዉ እንድገባ ይፈልጋሉ። ጉራጌም ስልጣን ፈላጊ ሆኖዋል፣ ድሮ ታታሪ ሰረተኛ የነበረዉ መህበረሰብ አሁን እሱም ከሌሎች አይቶ ስልጣን ይገባኛል ይለናል። ታራዉን መጠበቅ እንኳ አቅቶታል። የጉራጌ የክልልነት ጥያቄ የተበላዉ ፅንሰ ሀሳብ ከዚህ አመለካከት የመጣ ነዉ።
የኢትዮጵያ ዋልታ መሆን ካማረህ ካልቸርክን ለውጥ !! ሥራን ተማር! የሥራን ክቡርነት ተማር! የሰው ልጅን ክቡርነት ተማር ! እንደ ከብት ለመጣ ገዥ ሁሉ ማገዶ ዘበኛ መሆንን አቁም!
ነጋቲ!