Page 1 of 1

የቦረና እና የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጥያቄ የተፈታዉ እ ኢ ኣ በ1964 ነበር። በሶስት ቃላት ቦረና ዉስጥ።

Posted: 29 Jun 2024, 16:19
by Naga Tuma
ይህን ንባብ ከሰማሁ ግዜ ጀምሮ ልረሳዉ ኣልቻልኩም።



ሎሬቱ ለካ ኣንተ ነህ ሲል ምን ማለቱ ነዉ? ከሃምሳ ዓመታት በኋላ የገባቸዉ ስንቶች ናቸዉ?

ንባቡ ሙሉ በሙሉ ባይገባኝም እነዚህ ሶስት ቃላት የማይረሱ ናቸዉ።

ዘፈኑን የጨመረበት ስለሎሬቱ ንባብ ፍንጭ ያለዉ ነዉ?