Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
የፋኖ ስም ሲጠለሽባቸው የነበሩት የPP ሚድያዎች ፋኖን እያንቆለጳጰሱ መሆናቸው ደጋፊዎችን ሳይቀር ጉድ እያስባለ ነው
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=345724
Page
1
of
1
የፋኖ ስም ሲጠለሽባቸው የነበሩት የPP ሚድያዎች ፋኖን እያንቆለጳጰሱ መሆናቸው ደጋፊዎችን ሳይቀር ጉድ እያስባለ ነው
Posted:
29 Jun 2024, 13:45
by
Union
ተከረባባቹ አብይ ፋኖን መሳደብ ያቆመው ይምረኛል ወይም ቅጣቴ ይቀንስልኛል ወይም ሌላ ሀገር ሸሽቼ ስሄድ ፈልገው አይይዙኝም ነው። ከዛም ካለፈ ላዘናጋቸው ነው።
Re: የፋኖ ስም ሲጠለሽባቸው የነበሩት የPP ሚድያዎች ፋኖን እያንቆለጳጰሱ መሆናቸው ደጋፊዎችን ሳይቀር ጉድ እያስባለ ነው
Posted:
29 Jun 2024, 13:47
by
Fed_Up
ቀዳዳ አህያ