Page 1 of 1
Even the evil Andargachew now says Abiy is pure evil () | “ከብርሃኑ ነጋ እሻላለው፤ እኔ አራት አመት አብይን ሳገለግል ብርሃኑ ግን ስድስት . . .
Posted: 29 Jun 2024, 13:18
by eden
Andargachew says Abiy is pure evil (IT TAKES ONE TO KNOW ONE) | ከብርሃኑ ነጋ እሻላለው፤ እኔ አራት አመት አብይን ሳመልክ እሱ ስድስት . . .
Re: Andargachew says Abiy is pure evil () | ከብርሃኑ ነጋ እሻላለው፤ እኔ አራት አመት አብይን ሳመልክ እሱ ስድስት . . .
Posted: 29 Jun 2024, 13:46
by Yimer
I know you woyanes hate Andargachew, but አንዳርጋቸውና ብርሀኑ የሚስተካከሉ አይደሉም: ወርቅ እና ፋንድያን እንደማወዳደር ነው:: አንዳርጋቸው የሰው ዕንቁ ነው... a real Ethiopian. I wish we had more Andargachews.
Re: Andargachew says Abiy is pure evil () | ከብርሃኑ ነጋ እሻላለው፤ እኔ አራት አመት አብይን ሳመልክ እሱ ስድስት . . .
Posted: 29 Jun 2024, 14:20
by DefendTheTruth
ኤዱሻ፣ ይች መልዕክት ለአንቺ ና መሰሎችሽ የተላከች ይመስለኛል። ትሰምዉ?
Re: Andargachew says Abiy is pure evil () | ከብርሃኑ ነጋ እሻላለው፤ እኔ አራት አመት አብይን ሳመልክ እሱ ስድስት . . .
Posted: 29 Jun 2024, 15:13
by Revelations
Posted: 29 Jun 2024, 16:42
by eden
Revelations wrote: ↑29 Jun 2024, 15:13
using him as Trojan horse to hijack Fano
who is using him as Trojan horse to hijack Fano?
Re: Andargachew says Abiy is pure evil () | ከብርሃኑ ነጋ እሻላለው፤ እኔ አራት አመት አብይን ሳመልክ እሱ ስድስት . . .
Posted: 29 Jun 2024, 16:53
by Yimer
ሰው ይሳሳታል... መስሎት ከወያኔ ጋር ሰራ... ነገሩ ሲገባው ግንቦት 7ን መሰረተ...ለሀገሩ ሲል አንገቱን ሰጠ... እንደ ብርሀኑ ምቾቱን ቢፈልግ ኖሮ አብይ ትልቅ ስልጣን ይሰጠው ነበር:: but he is a man of integrity & principle.
ደግሞም የአያቱን ስም መጥቀሱ ለምን አስፈለገ? የአማራ ነፃ አውጭ ልሁን አላለም እኮ:: And, I assume he has mixed heritage as tens of millions of Ethiopians.
Re: Andargachew says Abiy is pure evil () | ከብርሃኑ ነጋ እሻላለው፤ እኔ አራት አመት አብይን ሳመልክ እሱ ስድስት . . .
Posted: 29 Jun 2024, 17:17
by eden
Yimer wrote: ↑29 Jun 2024, 16:53
ደግሞም የአያቱን ስም መጥቀሱ ለምን አስፈለገ?
good point!
revelation ህዝብን የመጥላት አባዜ ተው ብዬህ ነበር. አንዳርግ ጋ እንጂ ዘሩ ጋር ችግር ሊኖርብህ አይገባም. ምነው መደነዝን መምረጥህ?
Re: Even the evil Andargachew now says Abiy is pure evil () | “ከብርሃኑ ነጋ እሻላለው፤ እኔ አራት አመት አብይን ሳገለግል ብርሃኑ ግን ስድስት . . .
Posted: 29 Jun 2024, 17:59
by DefendTheTruth
ኤደን፣ ይመር፣ ረቨሌሽን፣ ሆረስ ምንጥስዬ ና ምና ምንጥስዬዎች፣
ሁላችዉም ለምን በምያግባባችዉ ነገር ላይ አትጠኑም፣ እሷን አለፍ ካላችዉ እኮ መግባባት የምባል የለም።
የምያግባባችዉ ነገር፥
አብዪን እንጠለዋለን
። ከዛች አለፍ ማለት ግን የለባችዉም። መስመር ስታችዉ እርስ በርስ መቧቀስ ዉስጥ ትገባላችዉ።
Re: Even the evil Andargachew now says Abiy is pure evil () | “ከብርሃኑ ነጋ እሻላለው፤ እኔ አራት አመት አብይን ሳገለግል ብርሃኑ ግን ስድስት . . .
Posted: 29 Jun 2024, 18:22
by eden
በብዙ ጉዳዮች የማይግባቡ ሰዎች አብይን ሲተቹ፣ የሚሰነዘረው ትችት ምክንያታዊነት መሆኑን ማሳያ ይመስለኛል
Re: Even the evil Andargachew now says Abiy is pure evil () | “ከብርሃኑ ነጋ እሻላለው፤ እኔ አራት አመት አብይን ሳገለግል ብርሃኑ ግን ስድስት . . .
Posted: 29 Jun 2024, 18:48
by DefendTheTruth
eden wrote: ↑29 Jun 2024, 18:22
በብዙ ጉዳዮች የማይግባቡ ሰዎች አብይን ሲተቹ፣ የሚሰነዘረው ትችት ምክንያታዊነት መሆኑን ማሳያ ይመስለኛል
በብዛትማ ብሆን ኖሮ ነገሩ ድሮ ነበር የምያልቀዉ፣ ነገሩ ሌላ ጋ ነዉ፣ ማስለቀቅ ላይ እንግባባለን፣ ከዚያ ቦኋላ የምመጠዉ ማነቆዉ ችግሩ። ሁሉም አንድ ነገር ነዉ የምፈልገዉ፣ ወንበሯን፣ እሷ ግን አንድ ብቻ ናት!
Posted: 29 Jun 2024, 20:27
by eden
ማን ወንበሩ ላይ ቁጢጥ አለ ሳይሆን ተጠያቂነት ይረጋገጥ ባይ ነኝ