Page 1 of 1
"በፋኖ የታገተው ወንድሜ ላይ አደጋ ቢደርስ ተጠያቂው አብይ ነው" አድማ በታኝ አረጋ
Posted: 29 Jun 2024, 08:53
by Union
ለጭንቀት የተፈጠረ አብይ አህመድ።
የበታችነት ስሜት እያሰቃየው አሁን ደግሞ ፋኖ ጭንቀት ለቆበት ድብርት ላይ ነው
Re: "በፋኖ የታገተው ወንድሜ ላይ አደጋ ቢደርስ ተጠያቂው አብይ ነው" አድማ በታኝ አረጋ
Posted: 29 Jun 2024, 09:57
by Union
ፋኖ አለ ማለት ነው?
አጥፍተናቸው የተረፋትን መሳሪያቸውን እንዲያስረክቡ እያናገርናቸው ነው የሚለው ብልፅግና ፋኖ በየቤቱ እየገባ እያነጋገራቸው ነው

Re: "በፋኖ የታገተው ወንድሜ ላይ አደጋ ቢደርስ ተጠያቂው አብይ ነው" አድማ በታኝ አረጋ
Posted: 29 Jun 2024, 14:54
by Selam/
ገና ራሱን ቀንድ አውጣውን ይይዙታል!
