Page 1 of 1

ሆረስ አቋሙን የቀየርበት ምክንያት ስገለጥ

Posted: 27 Jun 2024, 16:32
by DefendTheTruth
ማን የራሱን ሕዝብ ትሩፋት ይጠላል፣ እንደ ምስራቅ ያሉ ከልሆኑ?


Re: ሆረስ አቋሙን የቀየርበት ምክንያት ስገለጥ

Posted: 28 Jun 2024, 10:48
by Abere
አንተ መቸም የብልጽግና ኦነግ ፒፒ የቤት ሰውነህ። ምስጢር አይርቅህም። ማዬት ማመን ስለሚሆን እንድሁ ሾላ በድፍኑ ከሚሆን ለምን የብልጽግና ፓርቲ አባል መታወቂያ ካለው አትለጥፈም - መረጃህን የበለጠ ታማኝ ያደርገዋል። :lol: :lol: :lol:

Re: ሆረስ አቋሙን የቀየርበት ምክንያት ስገለጥ

Posted: 28 Jun 2024, 11:15
by Dama
DefendTheTruth wrote:
27 Jun 2024, 16:32
ማን የራሱን ሕዝብ ትሩፋት ይጠላል፣ እንደ ምስራቅ ያሉ ከልሆኑ?

Any Gurage who supports the Prosperty Party, a name that doesn't describe their poor economic achievements rather wars and destructions, hates Gurage. You can trust me!