-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12907
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ሆረስ አቋሙን የቀየርበት ምክንያት ስገለጥ
ማን የራሱን ሕዝብ ትሩፋት ይጠላል፣ እንደ ምስራቅ ያሉ ከልሆኑ?
Re: ሆረስ አቋሙን የቀየርበት ምክንያት ስገለጥ
አንተ መቸም የብልጽግና ኦነግ ፒፒ የቤት ሰውነህ። ምስጢር አይርቅህም። ማዬት ማመን ስለሚሆን እንድሁ ሾላ በድፍኑ ከሚሆን ለምን የብልጽግና ፓርቲ አባል መታወቂያ ካለው አትለጥፈም - መረጃህን የበለጠ ታማኝ ያደርገዋል።
Re: ሆረስ አቋሙን የቀየርበት ምክንያት ስገለጥ
Any Gurage who supports the Prosperty Party, a name that doesn't describe their poor economic achievements rather wars and destructions, hates Gurage. You can trust me!