Nigrians are flocking in mass to rape some WOLLYE ቂጥ
Posted: 27 Jun 2024, 16:12

ናይጄሪያዊው የቀድሞ እግር ኳስ ኮከብ ካኑ አዲስ አበባ ገባ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጄሪያዊው የቀድሞ እግር ኳስ ኮከብ ካኑ በሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብቷል።
ካኑ አዲስ አበባ ሲደርስም የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ አቀባበል አድርገውለታል።
ከካኑ በተጨማሪ ሄንሪ ካማራ፣ ኢማኑኤል አሞካቺ እና በርካታ የአፍሪካ ኮከብ ተጫዋቾች ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል።
በፌስቲቫሉ የውጭ ሀገራት የእግር ኳስ ተጫዋቾች፣ ተዋናዮች፣ የማህበራዊ ትስስር ገጽ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች፣ ዲዛይነሮች፣ ሞዴሎች፣ የቴክኖሎጂ ባለሞያዎች፣ ባለ ሃብቶች፣ ዲፕሎማቶች እንዲሁም በሌሎች የሙያ ዘርፎች የተሰማሩ ግለሰቦች ይሰተፋሉ።
https://www.facebook.com/fanabroadcasting.