Page 1 of 1
ፒያሳ! ከሲሊማ ኢትዮጵያ እስከ አገር ፍቅር !! ይገርማል!
Posted: 27 Jun 2024, 01:33
by Horus
Re: ፒያሳ! ከሲሊማ ኢትዮጵያ እስከ አገር ፍቅር !! ይገርማል!
Posted: 27 Jun 2024, 01:43
by Horus
Re: ፒያሳ! ከሲሊማ ኢትዮጵያ እስከ አገር ፍቅር !! ይገርማል!
Posted: 27 Jun 2024, 01:55
by Horus
Re: ፒያሳ! ከሲሊማ ኢትዮጵያ እስከ አገር ፍቅር !! ይገርማል!
Posted: 27 Jun 2024, 02:08
by Horus
Re: ፒያሳ! ከሲሊማ ኢትዮጵያ እስከ አገር ፍቅር !! ይገርማል!
Posted: 27 Jun 2024, 02:13
by Horus
Re: ፒያሳ! ከሲሊማ ኢትዮጵያ እስከ አገር ፍቅር !! ይገርማል!
Posted: 27 Jun 2024, 03:01
by Odie
ስለቋንቋ በኦሮሙማ ከባሌ ወደ መሃል አገር መስፋፋት ስለተፈጠረው እልቂት ስለጠፉት ማንነቶች ኦሮሙማ ከምንም ተነስቶ ታሪክ ደምስሶ እኔን ምስሉ ኢትዮዽያ ማለት እኔ ነኝ በተለይ ኩሾች ዘመን መጥቶላችሁዋል ተቀላቀሉኝ አዲስ አበባ የኔ ነው የተቀመጣችሁበት በእኔ አሻራ ጠፍጥፌ እንደገና እስራዋለሁ እያለ በሚጮህበት ጉዳይና በዳግማዊ መስፋፋቱ ጉዳይ አንዳንድ ጣል የምታደርጋቸው ነገር ስው ይከታተልህ ነበር:: ከመቼው እንደዚህ እንደብርሃኑ እንደ ሲሳይ አጌና እንጨቆረር እንደወርድክ ይገርማል:: አሁን ስለ አዲስ አበባ ውበት ስለብልፅግና ብልጭልጭ ግንባታ አንድ አዳማቂና አስተዋዋቂ ሆነሃል:: ስላዲስ አበባ አዳነች አቤቤ ስላብለጨለጭው መንገድ አንድ ተረኛ ኦሮሞ ስለስራው ስማይ ጠቀስ ህንፃ መመስጥ ዜጋ ከሆንክ አሜሪካ ኒዮርክ ውስጥ የማታውቀው ስው ስለ ስራው ህንፃ በስሩ የሚኖሩ በድህነት እየማቀቁ በሺዎች ጎዳና ላይ ስለሚንሩ ወዘተ ግምት ሳትስጥ እንደባላገር ማዳነቅ ማለት ነው:: የኤሎን ማስክ private ኒውራ ሊንክን በባዶ ኪስ ማዳነቅ ማለት ነው:: ይሄ ካንተ አይጠበቅም ነበር:: ወይ የብልፅግና ወንጌል ተቀብለሃል ወይ ተጠቃሚ ሁነሃል:: ውይ ብሽሽቅ ውስጥ ነህ:: ባህላችን አይደል? የብሽሽቅ ፖለቲካ!
civil war እያካሄዱ ፋውንቴን ለሾው እየተለቀቀ ስው ሻወር ስለማይወስድበት ከተማ vanity ፕሮጀክቶች ማስታወቂያ መስራት በአንተ ካሊበር ያስገምተሃል:: ስለጉራጌ የምታነሳቸው ነጥቦች ብዙዎቹ እውነትነት ያለባቸው ቢሆኑም አታጋነው:: በምታነሳቸው ነገር ጥሩ የሚያስተምሩ ቢሆኑም እንደማንኛውም ኢትዮዽያዊ የድሃው ጉራጌ ኑሮ reflect አያደርግም:: እንደጋኝን ሌሎችም የጉራጌ ባህሎች ጆፈር የምታመጣቸውን ኖሬ አውቃቸዋለሁ ጥሩ ናቸው ግን ያ መልካሙ ነገር ነው የአካባቢውን ችግር የህብረተስቡ የኑሮ ችግር reflect አያደርግም:: ለሌሎች ማስተዋወቅ ግሩም ነው:: ግን ሁሉም የኢትዮዽያ ኢትኒክስ የራሱ ውበት የራሱ ችግር አለው:: ማንም ከማንም አያንስም አይበልጥም:: በራስ ነገር ብቻ focus ማድረግና ማክረርም መስመር እንደሳቱት ኦሮሙማ/ኦነግና ወያኔነት ተራ ያስወርዳል:: ፍሬን መያዝ ያሻል:: ብትችል ወደድሮ ማንነትህ ተመለስ:: ስለወደብም የምታከረውና አታካራ የምትገጥመው ነገር ተው:: ጥቅሙ ለሶማሊላንድ እንጂ long term ለሃገር መፍትሄ የሚያመጣ ነገር አይመስልም:: የኢትዮዽያ ጉዳይ የተሻለና ብሩህ የሚሆነው ከዘር segregation እልቂት ወጥታ ስላማዊና የስለጠነ ፖለትካ መምጣት ሲችል ብቻ ነው:: ይሄ አይጠፋህም:: ስለዚህ ብዙ ስትል ነበር አሁን አውቀህ ካልጠመምክ ወይም ካልገለበጡህ በቀር::
Re: ፒያሳ! ከሲሊማ ኢትዮጵያ እስከ አገር ፍቅር !! ይገርማል!
Posted: 27 Jun 2024, 10:16
by wubebereha
Horus aka birhanu's mule what is so amazing about demolishing old residentials, rendering the poor people homeless and then putting up some flashy lights and trees in its place. DENQORO. you will pay for it!!!