Page 1 of 1

ኣማረባት አሉ

Posted: 26 Jun 2024, 15:03
by DefendTheTruth
ኣማረባት አሉ፣ አዲስ ተቀየረች አሉ፣ ተዋበችም አሉ
ምን ብታያቸዉ ነው ታዲያ ጉጠቶቹ ይህንም ይቃወማሉ።

ኣማረባት አሉ፣ አዲስ ተጌጠችም አሉ፡ ነዋሪዎቿ ይደመማሉ፣
አሯ ጉጠቶቹ፣ ይህንንም ይጠላሉ፣ እነዚህስ ይገርማሉ።

ኣማረባት አሉ፣ አዲስ ተለወጠች አሉ፣ ዜጎቿዋን አስደመመች አሉ
አሯ ጎጠኞቹስ በጠም ይገርማሉ፣ ሁሉንም ይጠላሉ፣ ይህንንም ያጣጥላሉ።


Re: ኣማረባት አሉ

Posted: 26 Jun 2024, 15:22
by Dama
Too many lu lus. Poor poetry style?

Re: ኣማረባት አሉ

Posted: 27 Jun 2024, 16:23
by DefendTheTruth
ኣማረች አሉ፣ አዲስ ተጌጠች ኣሉ፡ ተዋበች ኣሉ፤
ያን ሞላላ ራስ አሁን ምን ይዋጠዉ ይበሉ
ገደል ዉስጥ ነዉ የሱ መጨረሻዉ በሉ።

ሁሉን ስያጣጥል ኖሮ በግኖ በግኖ
አሁን ደግሞ ተመልሶ ነኝ ይበለን ፋኖ
ሕይወቱን ሁሉ የኖረ ሰዉ ነዉ በተቀርኖ
ምንም ሳይፈጥር እንዲሁ ባክኖ ባክኖ


Re: ኣማረባት አሉ

Posted: 27 Jun 2024, 17:14
by Misraq
ወይኔ ብልጤ ሊሄድብን ነው