Page 1 of 1

ከጆ ባይደን ወደ ማረን!

Posted: 23 Jun 2024, 19:20
by Selam/





Re: ከጆ ባይደን ወደ ማረን!

Posted: 23 Jun 2024, 19:56
by Abere

የጎሳ መንግስት እና የጎጥ ፌደራል ክልል መሆን ፍሬው ጣፋጭ ነው። :mrgreen: እንደ ትግራይ ኦሮሙማም ቀምሶ ጣፋጭነቱን የሚናገርበት ቀን እሩቅ አይመስለኝም። :lol: ሰውየው በችግር ወቅት ተልባ (ሸርታቴውን እና ጣጣቴም) ሸምቶ ሚስቱ ምጣድ ላይ ስትታምሰው እየተነጣጣ ከምጣዱ ብትንትኑ ወጣና ባል ስህተቱ ገብቶት

እብድ እህል ሸምቼ ሚስቴን - አሳበድኳት አለ ይባላል። የትግራይ ህዝብ ሳይቸግረው ወያኔ የሚባል ነቀዝ እና የጎጥ ክልል ፍቅር ይዞት የቻይና ጨርቅ አንጠልጥሎ ሲያብድ በመጨረሻ የጎሳ ክልል እራሱን አሳበደው - የአደባባይ እብድ አደረገው።

What OLF and Woyane cannot learn is it is impossible to impose their stone-age dream on the will of Amhara which truly accounted more than 50% of the population. It will never work as it did not work for more than three decades.