ER Forum ውስት ለተከማቻችሁ ቆሻሻ እበት ጸረ ፐርፐዝ ብላክ ውዳቂዎች ይድረስ
እናንት እበቶች ምን ብዬያችሁ ነበር? ፐርፐዝ ብላክ ጉቦ አልስጥም ስላለ ነው የታገደው ብዬ አልነበረም! ይሀው እውነቱ በቴፕ የተቀዳ ላሜሪካ መንንግስት ጭምር የገባ ፋክት! እናንት ዉሻ ቆሻሻ ምቀኛ ዘረኞች ፤ 50 ሚሊዮን ጉቦ ክፈል ነው የተባለው
Last edited by Horus on 22 Jun 2024, 15:25, edited 1 time in total.
I don’t agree with Horus on many issues but he’s spoken like a prophet here.
Having said that, the individual who fled shouldn’t absolve Abiy of the responsibility. It’s Abiy himself who designed this kind of blackmailing system as a way to fund his security and intelligence apparatus plus 5,000,000 cadres. He doesn’t have solid economy to tax so he resorts to mafia style method.
Normally, the mafia takes money from businesses for “protection.”
Remember many Banks were looted by OPDO operatives and blamed on OLA. This is according to Kemal Gelchu who headed Security Agency in Oromia.
Listen to Kemal Gelchu for a couple of minutes and you get the picture:

Re: ER Forum ውስት ለተከማቻችሁ ቆሻሻ እበት ጸረ ፐርፐዝ ብላክ ውዳቂዎች ይድረስ
ሆረስ - አሁን እኮ በሁለት አለት መካከል የተጨፈለቅህ ውዳቂ ነህ።
ጨቅላው ዓብዮት ለሃገር ምንም የማይጠቅም ሌባ ነው ስትባል፣ አይ የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም የሚያስጠብቅ ቪዢናሪ ስለሆነ እደግፈዋለው ብለህ ነጋሪት እየመታህ እጉያው ስር ተሸምልለህ ገባህ። አሁን ደግሞ ፐርፐዝ ብላክን ጉቦ ጠየቀብኝ ብለህ የእረኛ ስድብ ትሳደባለህ። ማንም ዓብዮትን ያመነ ሰው ወይንም ድርጅት ተበደልኩ ብሎ ዛሬ ቢያለቃቅስ፣ ‘እሰይ የእጅህን ነው ያገኘኸው!’ ከማለት ሌላ ማንም አያዝንለትም።
ጨቅላው ዓብዮት ለሃገር ምንም የማይጠቅም ሌባ ነው ስትባል፣ አይ የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም የሚያስጠብቅ ቪዢናሪ ስለሆነ እደግፈዋለው ብለህ ነጋሪት እየመታህ እጉያው ስር ተሸምልለህ ገባህ። አሁን ደግሞ ፐርፐዝ ብላክን ጉቦ ጠየቀብኝ ብለህ የእረኛ ስድብ ትሳደባለህ። ማንም ዓብዮትን ያመነ ሰው ወይንም ድርጅት ተበደልኩ ብሎ ዛሬ ቢያለቃቅስ፣ ‘እሰይ የእጅህን ነው ያገኘኸው!’ ከማለት ሌላ ማንም አያዝንለትም።
Re: ER Forum ውስት ለተከማቻችሁ ቆሻሻ እበት ጸረ ፐርፐዝ ብላክ ውዳቂዎች ይድረስ
አንት እበት ከእኩያህ ጋር ተለፋደድ! ልፋጫምSelam/ wrote: ↑22 Jun 2024, 15:11ሆረስ - አሁን እኮ በሁለት አለት መካከል የተጨፈለቅህ ውዳቂ ነህ።
ጨቅላው ዓብዮት ለሃገር ምንም የማይጠቅም ሌባ ነው ስትባል፣ አይ የኢትዮጵያን ዘላቂ ጥቅም የሚያስጠብቅ ቪዢናሪ ስለሆነ እደግፈዋለው ብለህ ነጋሪት እየመታህ እጉያው ስር ተሸምልለህ ገባህ። አሁን ደግሞ ፐርፐዝ ብላክን ጉቦ ጠየቀብኝ ብለህ የእረኛ ስድብ ትሳደባለህ። ማንም ዓብዮትን ያመነ ሰው ወይንም ድርጅት ተበደልኩ ብሎ ዛሬ ቢያለቃቅስ፣ ‘እሰይ የእጅህን ነው ያገኘኸው!’ ከማለት ሌላ ማንም አያዝንለትም።
Re:
ኤደን፣eden wrote: ↑22 Jun 2024, 14:20I don’t agree with Horus on many issues but he’s spoken like a prophet here.
Having said that, the individual who fled shouldn’t absolve Abiy of the responsibility. It’s Abiy himself who designed this kind of blackmailing system as a way to fund his security and intelligence apparatus plus 5,000,000 cadres. He doesn’t have solid economy to tax so he resorts to mafia style method.
Normally, the mafia takes money from businesses for “protection.”
Remember many Banks were looted by OPDO operatives and blamed on OLA. This is according to Kemal Gelchu who headed Security Agency in Oromia.
Listen to Kemal Gelchu for a couple of minutes and you get the picture:
ያለው መንግስኮ ከማፊያ የባሰ የኦሎጋርኪዎች አገዛዝ ነው ። እነዚህ ደሞ የኦሮሞ ኦሊጋርኪዎች ናቸው። ስምተህ ከሆነ ትላንት ንብረት መቀሚያ ሕግ አርቅቀው ለዲያስፖራ እንዳልሆነ ሲያብራራ ሕጉ በዘረፋ ክብረው መንግስትን ለመገዳደር በሚሞክሩ (ኦሊጋርኮች ማለት ነው) ላይ የወጣ ነው ብሏል፣ አቶርኒ ጄኒራሉ። ማለትም ማንም የማይነካቸው ናልባትም የርሳቸው ሚሊሺያ ያላቸው (የሪፍት ቫሊ ኮሌጅ ባለቤት አይነት) የኦሮሞ ኦሊጋርኮች ባንክ ፣ ማዕድን የሚቆጣጠሩ አሉ ማለት ነው።
እነአቢይ ኮሪያ፣ ሲምጋፖር፣ ሳውዲ ሄደው ነጋዴ ሲፈልጉ አገር ያለው ነጋዴ እንደዚህ በኦሊጋርኮች መዘረፉ ብዙ መዘዝ አለው ። ፐርፐዝ ብላክ የፕሮቴክሽን ጉቦ እየከፈለ ከመኖር ይህን ጉድ እስከ አሜሪካና አለም ባንክ ድረስ መውሰዱ እራሱ ለኢትዮፕያ ትልቅ ዉለታ ነው ። አቢይማ እንደ ለመደው ነገሩን አለባብሶ ነው የሚያልፈው ምናልባትም በእጅ አዙር የሚያዘርፈው እሱ ስለሆነ! አለዚያ ቤተ መንግስቱን በምንድን ነው የሚያሰራው!!
One thing leads to another! It's all good!
Re: ER Forum ውስት ለተከማቻችሁ ቆሻሻ እበት ጸረ ፐርፐዝ ብላክ ውዳቂዎች ይድረስ
ሆረስ ካድሬው - የአልዛይመር መድኃኒት ትወስዳለህ ልበል? አሁን ደግሞ ዚያድ ባሬን ከየት አመጥተህ እዚህ ርዕስ ውስጥ አስገባኸው?
እኩያዬ እንዳልሆንክማ የታወቀ ነው። ኦሮሙማ በቦት ጫማው ጉሮሮህን ጨፍልቆ ይዞትም ፍቅርህን የምትገልፅለት ጉደኛ ሽማግሌ ነህ እኮ። ነገሮች የተደባለቁብህ ውታፍ ነቃይ !

Last edited by Selam/ on 22 Jun 2024, 16:04, edited 1 time in total.
Re: ER Forum ውስት ለተከማቻችሁ ቆሻሻ እበት ጸረ ፐርፐዝ ብላክ ውዳቂዎች ይድረስ
አሁንም እኮ ሰውዬው (ዶ/ር ፍስሃ) በዐብይ አህመድ ላይ ተስፋ እንደቋጠረ ነው - የሚገርም ነው። ለመሆኑ ዐብይ አህመድ ሳያውቀው የሚደረግ ዘረፋ እና ቅሚያ አለ ብሎ የሚያምን ሌላ አለም ውስጥ ኑሮ የመጣ መሆን አለበት። ይህ ትልቅ ርዕስ አብይ አህመድ ጆሮ አይደረስም ወይም ይሁንታ ፍቃድ አላገኜም ማለት - መለማመጣ እና ዐድርባይነት ይመስለኛል። የቄሮ መንግስት ጌታዋን ያመነች በግ ላቷን ውጭ ታሳድራለች እንደሆነ ይታወቃል። አይደለም ይህን ባለትልቅ ካፒታል የጥቃቅን እና አነስተኛ ጉዳይ እንኳን ጠንቅቆ ያውቃል። ገና ቀልቡ እንደ ዋጀጀ ነው። ተማርን የሚሉ ሰዎች መብታቸውን ሳይማር ካስተማራቸው ህዝብ በበለጠ ለሆዳቸው ሲሉ እጅግ አድርገው ያስደፈጥጣሉ። ሳይማር ያስተማራቸው ህዝብ እራሱን ነጻ ሊያወጣ ሲታገል ደግሞ እንቅፋት ይሆናሉ። እንደ ሆድ ክፉ ጥላት የለም። If he is real he should come out clean, when trying to talk both sides of the mouth there is serious underlying lie or problem among partners in something else. He must be a shamed of to mention the name Fano, here.
Re: Re:
አሳፋሪ ሆረስ - ከይሶው ዓብዮት አማራና ጉራጌን ለስድስት ዓመት ቀጥቅጦ ሲያሰቃይና ህዝብን ከህዝብ ሆነ ብሎ ሲያናቁር፣ ነገሮችን እንደሚያስተካክል እተማመንበታለሁ ስትል ከርመህ፣ ዛሬ አንድ ግራ የገባው ባለሃብት ሲነካ የኦሮሙማ ኩነኔ ድንገት ፍንትው ብሎ ታየህ። ጭንጋፍ!
Re: ER Forum ውስት ለተከማቻችሁ ቆሻሻ እበት ጸረ ፐርፐዝ ብላክ ውዳቂዎች ይድረስ
Horus,
I hate dishonest people.
First of all, stay out of name calling. You love to talk about PB in this forum so you have to listen and entertain comments on the subject.
You seem to suggest Abiye Ahmed Ali doesn’t know about the deep corruption network that is running freely in Ethiopia. The Ethiopian government under Abiye is corrupt. You can’t start a viable business unless you have a government connection in Ethiopia. There is no honest business in Ethiopia.እነአቢይ ኮሪያ፣ ሲምጋፖር፣ ሳውዲ ሄደው ነጋዴ ሲፈልጉ አገር ያለው ነጋዴ እንደዚህ በኦሊጋርኮች መዘረፉ ብዙ መዘዝ አለው ። ፐርፐዝ
I hate dishonest people.
First of all, stay out of name calling. You love to talk about PB in this forum so you have to listen and entertain comments on the subject.
-
Dejach Aklilu
- Member
- Posts: 2309
- Joined: 26 May 2012, 15:54
- Location: mangolia
Re: ER Forum ውስት ለተከማቻችሁ ቆሻሻ እበት ጸረ ፐርፐዝ ብላክ ውዳቂዎች ይድረስ
Dr Fiseha actually had real concrete plans, if accomplished could've been transformational especially for the rural economy. He missed a trick by not buying a cheap camera from temu and recording the whole 200 mil shakedown episode, then he couldve released after he fled, his allegation could've had 20 times more weight. Get a temu camera next time.
As far as the predictability of this whole thing, it was predictable, since Abiy's regime wants economic players centred in addis to resemble Oromumma, there's no tolerance for a grand business as envisioned by Dr Fiseha would be allowed to operate without coercion from offcials.
As far as the predictability of this whole thing, it was predictable, since Abiy's regime wants economic players centred in addis to resemble Oromumma, there's no tolerance for a grand business as envisioned by Dr Fiseha would be allowed to operate without coercion from offcials.
Re: ER Forum ውስት ለተከማቻችሁ ቆሻሻ እበት ጸረ ፐርፐዝ ብላክ ውዳቂዎች ይድረስ
ወንድማችን ሆረስ ላይ መፍረድ ይከብዳል
ልጅ እያለ ከእናቱ ጫንቃ ላይ በአፍጢሙ ወድቆ ማመዛዘን የሚችለውን ጭንቅራቱን አጥቶአል ስለዚህም
1 ፡ አብይ አህመድን ያፈቅራል፥፥
2 ፥ አብይ አህመድ በዚህ ሁሉ ሴራ እጁ የለበትም ብሎ ያምናል
3 ፥ ፐርፐዝ ብላክ የኦህዴድ ጸያፍ ዘረፋ በተንሰራፋበት ሃገር ምንም ሳይጫር ግቡን ይመታል ብሎ አምኖ ተቀብሎአል
4 ፥ ፐርፐዝ ብላክ ለአሜሪካ መንግስት ስላሳበቀ ተአምር ይፈጠራል ብሎ ያምናል
5 የአሜሪካ ስለላ መዋቅር እና ኤምባሲው በሃገሪቱ ውስጥ የሚደረገውን አይን ያወጣ የኦህዴድ ዝርፍያ አያውቅም ብሎ ያምናል
6 አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ኢንተረስት እየሰራ ነው ብሎ ያምናል
7 በፒያሳ ሰላሳሺህ በላይ የአባወራዎች መፈናቀል መልካም ነው ፒያሳ አምሮበታል ብሎ ያምናል
8 ብርሃኑ ነጋ የኢትዮጵያን ትምህርት በብቃት እያሳለጠ ነው ብሎ ያምናል
በአጭሩ ወንድማችን ሆረስ በልጅነቱ በደረሰበት የመቀንጨር አደጋ የአስተሳሰብ መጠኑ ከአስራ አራት አመት ልጅ ያለፈ ነው ለማለት ይከብዳል፥፥ ስለዚህ አንፍረድበት

100% true!Misraq wrote: ↑23 Jun 2024, 00:07ወንድማችን ሆረስ ላይ መፍረድ ይከብዳል
ልጅ እያለ ከእናቱ ጫንቃ ላይ በአፍጢሙ ወድቆ ማመዛዘን የሚችለውን ጭንቅራቱን አጥቶአል ስለዚህም
1 ፡ አብይ አህመድን ያፈቅራል፥፥
2 ፥ አብይ አህመድ በዚህ ሁሉ ሴራ እጁ የለበትም ብሎ ያምናል
3 ፥ ፐርፐዝ ብላክ የኦህዴድ ጸያፍ ዘረፋ በተንሰራፋበት ሃገር ምንም ሳይጫር ግቡን ይመታል ብሎ አምኖ ተቀብሎአል
4 ፥ ፐርፐዝ ብላክ ለአሜሪካ መንግስት ስላሳበቀ ተአምር ይፈጠራል ብሎ ያምናል
5 የአሜሪካ ስለላ መዋቅር እና ኤምባሲው በሃገሪቱ ውስጥ የሚደረገውን አይን ያወጣ የኦህዴድ ዝርፍያ አያውቅም ብሎ ያምናል
6 አብይ አህመድ ለኢትዮጵያ ኢንተረስት እየሰራ ነው ብሎ ያምናል
7 በፒያሳ ሰላሳሺህ በላይ የአባወራዎች መፈናቀል መልካም ነው ፒያሳ አምሮበታል ብሎ ያምናል
8 ብርሃኑ ነጋ የኢትዮጵያን ትምህርት በብቃት እያሳለጠ ነው ብሎ ያምናል
በአጭሩ ወንድማችን ሆረስ በልጅነቱ በደረሰበት የመቀንጨር አደጋ የአስተሳሰብ መጠኑ ከአስራ አራት አመት ልጅ ያለፈ ነው ለማለት ይከብዳል፥፥ ስለዚህ አንፍረድበት
Re: ER Forum ውስት ለተከማቻችሁ ቆሻሻ እበት ጸረ ፐርፐዝ ብላክ ውዳቂዎች ይድረስ
በልጅነቱ ስለ መውደቁ ባላውቅም፣ በስተርጅናው ግን የሆነ የተመሳቀለ ወይንም የተጭበረበረ ነገር እንዳለበት ግልፅ ነው።
አንድ አንድ ነገሮችን ላስታውስ፥
>> እንደዛሬ አያድርገውና፣ የባህል፣ የቋንቋና የማህበራዊ ኑሮ ፍልስፍናው በሙሉ የሚያጠነጥነው የኦሮሞ ኢሊትና ካድሬዎች ብቻ ሳይሆኑ መላው የኦሮሞ ህዝብ ኋላ ቀርና አረመኔ ነው በሚለው አስተሳብ ላይ የተመሰረተ መሆኑ።
>> ወያኔ ብቻ ሳይሆን መላው የትግራይ ህዝብ የኢትዮጵያ ጠላት ነው ብሎ ማመኑና ከእኔም ጋራ መከራከሩ።
>> ለንግስት ኤልሳቤጥ ቀብር የሄደችው ድንክዬዋ ፕሬዘዳንታችን ሳህለ ወርቅ በሊሞዚን እንጂ ከሌሎቹ አፍሪካ አገር መሪዎች ጋራ አውቶብስ ላይ አልተጫነችም ብሎ ሽንጡን ይዞ መከራከሩ።
>> ሰባተኛው ንጉስ ዓብዮት አህመድ ከውሽማው የወለዳት ትልቅ ሴት ልጅ አለችው ብሎ የውሸት ወሬ ሲያራግብ መክረሙ።
>> የጉራጌ ህዝብ በህንፃና የእጅ-ስራ ሙያ ወይንም በዕደ-ጥበብ ሙያ ከሁሉም የኢትዮጵያ ህዝቦች በተለየ መልኩ የላቀና የረቀቀ ነው ብሎ ሲያደነቁረኝ መኖሩ።
>> ከዓብዮት ፉርጎ ላይ ከተራገፈ በኋላ፣ ሌላውን ሁሉ ነገር እርግፍ አድርጎ ትቶ፣ ዛሬ ቶጅ (Toj) የሚባለው ጉድፍ በየዕለቱ እየጎረጎረ የሚለጥፈውን የጉራጌ ህዝብ እሮሮ ለአንባቢዎች ማጋራቱ የሚያስመሰግን ነገር መሆኑ እንደሆነ ተጠብቆ፣ ነገር ግን እኛ ጉራጌዎች የማንንም ዕርዳታ አንፈልግም እራሳችን ኦሮሙማን ታግለን እንደመስሰዋለን ብሎ የዘረጋሁለትን የወዳጅነት ዘንባባ አሽቀንጥሮ መጣሉ።
>> ፋኖ የኦሮሙማን አቧራ ማጨስ ከጀመረ ወዲህ፣ ስለ ጉራጌ ህዝብ እሮሮና ትግል ነጋሪት መጎሰሙን ትቶ፣ የአማራ ህዝብ ትግል ቃል አቀባይ መሆኑ።
>> አቶ ዓብዮት የወደብ ጥያቄ የሚባል የማደናገሪያ ክብሪት ከጫረበት ጊዜ ጀምሮ፣ ከዚያ በፊት ይለጥፋቸው የነበሩትን አጀንዳዎች በሙሉ እርግፍ አድርጎ ትቶ፣ ያለውን ሙሉ ጉልበቱን ወደ ስምምነቱ ቀን ጥንቆላ ማዞሩ።
>> በወደቡ የዕውር ድንብር አጀንዳ ስር አስታኮ፣ ከጉራጌ ህዝብ መከራና የአማራ ህዝብ ትግል አቀንቃኝነት፣ ወደ ኦሮሙማ ተስፋፊነት፣ ወደብና ባህር ሃይል ናፋቂነት መቀልበሱ።
>> የመጨረሻ ውርደቱ ደግሞ፣ ዓብዮት የኢትዮጵያን ጥቅም እንደሚያስከብር እተማመንበታለሁ፤ ከአማራ ጋር ዕርቅ ብቻ መፍጠር ነው ያለበት ማለቱ ነው።
>> ይኸንን ሁሉ ሲቀባዥር አንድም ቀን ተሳስቻለሁ ብሎ ሲፅፍ አይቼው አለማወቄ።
For an old school like Horus, one would expect him to be “my word is my word” kind of person but he’s completely the opposite. I wish him all the best but his hasty, impulsive, & fickle personality makes me puck. This is definitely a red flag to consider for some kind of trauma or ADHD disorder.

AbyssiniaLady
- Member+
- Posts: 7624
- Joined: 04 Feb 2007, 05:44
Re: ER Forum ውስት ለተከማቻችሁ ቆሻሻ እበት ጸረ ፐርፐዝ ብላክ ውዳቂዎች ይድረስ
The dirty listro is definitely mentally ill, he is like a 13 years old child.
Re: ER Forum ውስት ለተከማቻችሁ ቆሻሻ እበት ጸረ ፐርፐዝ ብላክ ውዳቂዎች ይድረስ
ቦዘኔ ፋይዳ ቢስ፤ ቆሼ አንጎል ግምና ምም
Re: ER Forum ውስት ለተከማቻችሁ ቆሻሻ እበት ጸረ ፐርፐዝ ብላክ ውዳቂዎች ይድረስ
I was wrong defending this low IQ horus when he was attacked by L@dyBoy unabated. L@dyboy, keep kicking this NefezAbyssiniaLady wrote: ↑24 Jun 2024, 16:24The dirty listro is definitely mentally ill, he is like a 13 years old child.
Re: ER Forum ውስት ለተከማቻችሁ ቆሻሻ እበት ጸረ ፐርፐዝ ብላክ ውዳቂዎች ይድረስ
How was the national distribution of it's assets and activities to reach most without regional bias?
First of, I don't like its racist business title.