Page 1 of 1

"That is ... until now"!, Don't miss this!

Posted: 22 Jun 2024, 12:03
by DefendTheTruth
ሳይቸግር የጤፍ ብድር አሉ አባዉ ስተርቱ! የሶማሌ ፕሬዝዳንት ተብዬዉ ሀሳን ሼክ ሙሓመድ ሳይቸግረዉ ወደ ሻቦዉ ኢሳያስ ከነፈ፣ ኢሳያስም ይህን ለገብሪዔል መተዉ ነዉ እንጂ ምን ይደረጋል ብሎ ሸኘዉ፣ አቅሙን አወቀ፣ ኢትዮጵያን ያዉቃታል ና። አይኑ እያያ ስዩሳይድ መፈፀም አልፈቀደም። ሽሜዉን የሶማሊያ ፕሬዝዳንት በመጠበት እግሩ መልሶ ወደ አገሩ ሸኘዉ። ሀሳን ሼክ ሙሓመድም ወዲያ ወዲህ ተቅለፍልፎ ዋ ብሎ ማስፈራራትን ብቸኛዉ አማራጭ ሆኖ አገኘዉ። ሶማሊያ አሁን መበተኗ አይቀሬ እየሆነ ነዉ።
ሳይቸግር የጤፍ ብድር!