Page 1 of 1
የቱሲዲዲስ ወጥመድ በስዩም ተሾመ
Posted: 21 Jun 2024, 01:11
by Horus
Re: የቱሲዲዲስ ወጥመድ በስዩም ተሾመ
Posted: 21 Jun 2024, 01:22
by Misraq
ሞኙ ሆረስ ደሞ የብልፅግና ካድሬ ታመጣብን ጅምር? ግን ምን ያህል ወላዋይ ብትሆን ነው እንደዚህ አቋምህን የምትቀያይረው።
Re: የቱሲዲዲስ ወጥመድ በስዩም ተሾመ
Posted: 21 Jun 2024, 01:41
by Horus
Misraq wrote: ↑21 Jun 2024, 01:22
ሞኙ ሆረስ ደሞ የብልፅግና ካድሬ ታመጣብን ጅምር? ግን ምን ያህል ወላዋይ ብትሆን ነው እንደዚህ አቋምህን የምትቀያይረው።
ቱስ ቱስ ተገንጣይ አንተ ስለ ቱሲዲዲስ ምን ታቃለህ? ሌንህን ይዘህ ተጓዝ ።
Re: የቱሲዲዲስ ወጥመድ በስዩም ተሾመ
Posted: 21 Jun 2024, 08:57
by Selam/
ሰው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ!
በብልፅግናው ካድሬ በስዩም ተሾመ ዙሪያ ከምታንቋልጥ፣ ለምን የእራሱ የዓብዮትን ፕሮፓጋንዳ እንደወረደ አትለጥፈውም?
Horus wrote: ↑21 Jun 2024, 01:11
Re: የቱሲዲዲስ ወጥመድ በስዩም ተሾመ
Posted: 21 Jun 2024, 09:31
by Selam/
ይኸ ሁሉ ሽር ጉድ፣ ኤርትራንም ጅቡቲንም መሰልቀጥ አለብን ለማለት ነው።
ፈሳሙ ዓብዮት አይደለም አዲስ ክልልሎችን መጨመር፣ ያሉትንም ማስተዳደር አልቻለም። አንተም የእነርሱን ስጋ የሌለው የወረራ ፕሮፓጋንዳ ከምታናፍስ፣ በመጀመሪያ ጉሮሮህን ጨፍልቆ ባሪያ ካደረገህ የኦሮሙማ አገዛዝ ነፃ ውጣና ሙሉ ሰው ሁን።
Re: የቱሲዲዲስ ወጥመድ በስዩም ተሾመ
Posted: 21 Jun 2024, 14:33
by Right
From all the people, Seyoum Teshome.
Those who supported Weyannie a.k.a. EPDRF can’t love Ethiopia. The two just can’t mix.
Those who supports PP a.k.a. EPDRF 2 can’t love Ethiopia. The two just can’t be together.
Ethiopia is not a means to an end goal which is tribal interest. Ethiopia is our end goal.
We have those people whose primary difference with Abiye Ahmed Ali the clown was based on his refusal to give their ethnic group a killil status. It has never been about Ethiopia.
MOLACHA LEBA.
Re: የቱሲዲዲስ ወጥመድ በስዩም ተሾመ
Posted: 21 Jun 2024, 14:52
by Educator
What else do you expect from a blondie?
Misraq wrote: ↑21 Jun 2024, 01:22
ሞኙ ሆረስ ደሞ የብልፅግና ካድሬ ታመጣብን ጅምር? ግን ምን ያህል ወላዋይ ብትሆን ነው እንደዚህ አቋምህን የምትቀያይረው።
Re: የቱሲዲዲስ ወጥመድ በስዩም ተሾመ
Posted: 21 Jun 2024, 22:34
by Selam/