እድገቱ አዲስ አበባ ብቻ ላይ የተወሰነ ነዉ
Posted: 20 Jun 2024, 14:31
እዉነት?
ለምንድነዉ ጋምቤላ የማያድገዉ ግን?
ከሕዝቡ የወጣና የራሳቸዉ ልጅ፣ እያስተዳደራቸዉ፣ ካጠፋ እዚያዉ የምያገኙት፣ አንቁሮ መያዝ የምችሉት ሰዉ እያስተዳደራቸዉ፣ ለምንድነዉ ጋምቤላ ማደግ የማይችለዉ ግን?