https://www.facebook.com/10005787002476 ... 318369448/
ፕሮፌሰር መሀመድ ሀሰን አሁን ያለው "ተረኛ የጋላ መንግስት ነው" አለ!!
ፕሮፌሰር መሀመድ ሀሰን አሁን ያለው "ተረኛ የጋላ መንግስት ነው" አለ!!
https://www.facebook.com/10005787002476 ... 318369448/
https://www.facebook.com/10005787002476 ... 318369448/
Re: ፕሮፌሰር መሀመድ ሀሰን አሁን ያለው "ተረኛ የጋላ መንግስት ነው" አለ!!
ህዝብ አትሳደብ አላልኩህም? አንተ የሴተኛ አዳሪ ልጅ...
የአንተ ስድብ ምን ለውጥ የሚያመጣ ይመስልሀል? እነ አብይ አፈፃፅሙት በጭካኔ አደረጉት እንጅ... ከዚህ በህዋላ ኦሮሞን የማትመስል ኢትዮጵያ አትኖርም: ወደድክም ጠላህም:: ግማሹ ኢትዮጵያ ኦሮሞ መሆኑ እንኳን አይገባህም: ድንጋይ ራስ::
የአንተ ስድብ ምን ለውጥ የሚያመጣ ይመስልሀል? እነ አብይ አፈፃፅሙት በጭካኔ አደረጉት እንጅ... ከዚህ በህዋላ ኦሮሞን የማትመስል ኢትዮጵያ አትኖርም: ወደድክም ጠላህም:: ግማሹ ኢትዮጵያ ኦሮሞ መሆኑ እንኳን አይገባህም: ድንጋይ ራስ::
Re: ፕሮፌሰር መሀመድ ሀሰን አሁን ያለው "ተረኛ የጋላ መንግስት ነው" አለ!!
ጋላ ማለት ስድብ ነው እያልከኝ እንዳይሆን?
ኦሮሞ ማለት ጋላ እንደሆነ የተገርኩት እኔ ሳልሆን ራሳቸው ጋሎች/ኦሮሞዎች ናቸው፡፡ የሚከተሉትን በጋሎች/ኦሮሞዎች የተጻፉትን ማስረጃዎች አንብብ!!
«ኦሮሞ ጋላ ነው» ኦነግ ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት ከጻፈው የተወሰደ
ከታች የታተመው ታሪካዊ ደብዳቤ ኦነግ ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት እ.ኤ.አ. በሰኔ 1981 ዓ.ም. ከጻፈው ባለ 18 ገጽ ደብዳቤ ውስጥ የተወሰደ ነው። ኦነግ ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት የጻፈው ደብዳቤ ዋና አላማ ድርጅቱ የኦነግን አገር የመመስረት ትግል እንዲደግፍና ኢትዮጵያ የኦሮሞ ቅኝ ገዢ ስለሆነች ከቅኝ ግዛት ነጻ ወጥተው የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን ያቋቋሙ አገሮች ቅኝ ገዢዋን ኢትዮጵያን ከድርጅቱ አባሮ ዋና ጽሕፈት ቤቱን ከአዲስ አበባ ወደ ሌላ የአፍሪካ አገር እንዲያዛውር ለመጠየቅ ነው።
የተሰመረበት የኦነግ ደብዳቤ ክፍል እንደሚያሳየው ኦሮሞ ጋላ እንደሚባል ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት ያስታወቀው ኦነግ ራሱ ነው። ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት በጻፈው ደብዳቤ ኦሮሞ ጋላ እንደሚባል፤ኦሮሞ ማለት ጋላ ማለት እንደሆነ ለአፍሪካውያን በደብዳቤ ሲያስታውቅ የኖረው ኦነግ ለኦሮሞ ልጆች ናቸው።
ኦነግ አነግ ከመባሉ በፊት «የጋላ ነጻነት ግንባር» ነበር የሚባለው። ከዚህ በተጨማሪ ኦነግ ሞቃድሾ የከፈተውን የድርጅቱን የሬዲዮ ጣቢያ «አፋን ጋላ» የሚል ስም ነበር ያወጣለት።
ኦሮሞን ነጻ ለማውጣት ታገልሁ የሚለው ኦነግ ራሱን «ኦሮሞ ጋላ ነው» እያለ ለዓለም አቀፍ ድርጅቶች ሲያስተዋውቅ ኖሮ ነው ፡፡