Page 1 of 1
የአጼ ኃይለ ስላሴዋ ኢትዮጵያ 'አንድ ሕዝብ አንድ ቋንቋ' ፖሊሲ እብደት መጽሓፍ ቅዱስ የጤናና የእርሻ መጽሓፍቶች በኦሮምኛ እንዳይታተሙ ማገዱ ፡ በሃርቫርዱ ፕሮፌሰር ትውስታ
Posted: 16 Jun 2024, 07:14
by sarcasm
Re: የአጼ ኃይለ ስላሴዋ ኢትዮጵያ 'አንድ ሕዝብ አንድ ቋንቋ' ፖሊሲ እብደት መጽሓፍ ቅዱስ የጤናና የእርሻ መጽሓፍቶች በኦሮምኛ እንዳይታተሙ ማገዱ ፡ በሃርቫርዱ ፕሮፌሰር ትውስታ
Posted: 25 Jun 2024, 18:36
by sarcasm
Re: የአጼ ኃይለ ስላሴዋ ኢትዮጵያ 'አንድ ሕዝብ አንድ ቋንቋ' ፖሊሲ እብደት መጽሓፍ ቅዱስ የጤናና የእርሻ መጽሓፍቶች በኦሮምኛ እንዳይታተሙ ማገዱ ፡ በሃርቫርዱ ፕሮፌሰር ትውስታ
Posted: 25 Jun 2024, 20:08
by TGAA
የኦሮምኛ መጽሀፍ ቅዱስ ሀይለ ስላሴ ሳይነግሱ የተተረጎመና ኦሮሞዎች ለብዙ ዘመናት ሲጠቀሙበት የነበረ ነው ፤
መጽሀፍ ቅዱሱ በግእዝ መጻፉ ወይንም በላቲን መጻፉ ብቻ " የአንድ ቋንቋ " ፖሊሲ እብደት ካላደረገው በስተቀር ፤ ብሶት ማማሰል ሞያ ላደረጋችሁ ግን ቁቤ የተጻፈው ብቻ ነው ኦሮምኛ።
https://oromobiblesociety.org/about-us/
https://en.sewasew.com/p/bible-translat ... E1%8A%9B-)