Page 1 of 1

የፋኖ እና የቅማንት ታጣቂዎች ጥምረት ጉድ አመጣ። የቤንሻንጉል እና የአገው ምድር ፋኖዎች ከአማራ ፋኖጋ ያደረጉት ጥምረጥ ያመጣው መዘዝ ሳያልቅ......

Posted: 15 Jun 2024, 07:43
by Union
የፋኖ እና የቅማንት ታጣቂዎች ህብረት የሚለው ዜና እና ከወራት በፊት የአገው ምድር ፋኖ እና የቤንሻንጉል ታጣቂዎች ከፋኖጋ ባደረጉት ጥምረት PP tplf and ferenjes and egypt ተሸብረዋል።

Ascari is irrelevant and confused :lol:

Re: የፋኖ እና የቅማንት ታጣቂዎች ጥምረት ጉድ አመጣ። የቤንሻንጉል እና የአገው ምድር ፋኖዎች ከአማራ ፋኖጋ ያደረጉት ጥምረጥ ያመጣው መዘዝ ሳያልቅ......

Posted: 15 Jun 2024, 08:09
by Union
ወይ ግዜ። የቅማንት እና የቤንሻንጉል ታጣቂዎች ከግብፅ ከህውሀት እና ከPP ጀዋር እጅ ወጥተው እራሳቸውን እየተፋለሟቸው ነው።

That is why we say the righteous never loses and the truth always wins

Amara have the truth!